Tender Detail

Tender Details


አክስዮን ማህበራችን መድን ፋና ትራንስፖርት ሎጂስቲክስና ንግድ አ.ማ የተለያዩ ያገለገሉ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ቁርጥራጭ ብረቶች፣ ጎማዎች፣ የተቃጠለ ዘይትና ጀሪካን በጨረታ በማወዳደር ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ መሸጥ ይፈልጋል::


ያገለገሉ ዕቃዎች ጨረታ

 

አክስዮን ማህበራችን መድን ትራንስፖርት ሎጂስቲክስና . የተለያዩ ያገለገሉ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ቁርጥራጭ ብረቶች ጎማዎች የተቃጠለ ዘይትና ጀሪካን በጨረታ በማወዳደር ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ መሸጥ ይፈልጋል::

ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች በማሟላት እንድትወዳደሩ ይጋብዛል::

1.     ተጫራቾች የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከሰኔ 22 ቀን 2018 . ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት ዋናው መስሪያ ቤት በሚገኝበት ጎተራ ማሳለጫ ከአቦኝ ህንጻ አጠገብ በመገኘት ከቢሮ ቁጥር 13 የማይመለ ብር ሦስት መቶ በመክፈል መውሰድ ይችላሉ::

2.     ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ሎት የተቀመጠውን የጨረታ ማስከበሪያ በጨረታ ሰነዱ በተገለጸው መሰረት ከብር 50,000 (ሃምሳ ሺህ) እስከ ብር 10,000 (አስር ሺህ) በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ በአክስዮን ማህበሩ ስም ማስያዝ ይኖርባቸዋል::

3.     ተጫራቾች የመወዳደሪያ ዋጋቸውንና የሚወዳደሩበትን ሎት በመጥቀስ በስም በታሸገ ኤምቨሎፕ እስከ ሰኔ 29 ቀን 2018 . ከቀኑ 800 ለዚሁ ሲባል በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል::

4.     ጨረታው መገኘት በሚፈልጉ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ሰኔ 29 ቀን 2018 . 8:00 ላይ ታሽጎ በእለቱ 830 ላይ ይከፈታል::

 

ማሳሰቢያ፡-

Ø ተጫራቾች ዕቃዎቹን ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ በአካል ተገኝተው ማየት ይችላሉ::

Ø አክስዮን ማህበሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

 

ለበለጠ መረጃ

በመደበኛ ስልክ ቁጥር: 0114708186

በተንቀሳቃሽ ስልክ ቁጥር: 0913-300714 መደወል ይችላሉ።

Save Tender