Tender Detail

Tender Details

  • Company Tsedey Bank S.C. (ፀደይ ባንክ አ.ማ)
  • Address ሰንጋተራ አካባቢ በሚገኘው የባንኩ ዋና መ/ቤት ህንጻ 16ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 09 ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0115584896
  • Websitehttps://tsedeybank-sc.com/
  • Deadline10 Jul 2026, 10:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document Price100.00
  • opening date2026-07-10 10:30:00
  • Categories Used Items

ፀደይ ባንክ አክሲዮን ማህበር ያገለገሉ የተለያዩ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::


የጨረታ ማስታወቂያ

 

ፀደይ ባንክ አክሲዮን ማህበር ያገለገሉ የተለያዩ እቃዎች በጨረታ ወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: ስለሆነም ከዚህ በታች የቀረበውን የጨረታ መመሪያ የሚያሟላ ማንኛውም ፍላጎት ያለው መወዳደር የሚችል መሆኑን እንገልጻለን::

የጨረታው መመሪያ

Ø በጨረታው በሁሉም ዓይነቶች ወይም በከፊል መወዳደር ይቻላል::

Ø ተጫራቾች ለሚሳተፋባቸው የእቃ አይነት የሚገዙበትን ዋጋ በዋጋ መሙያ ፎርማቱ ላይ መሙላት ይገባቸዋል :: በነጠላ ዋጋና በድምሩ ልዩነት ካለ ነጠላ ዋጋው የሚያዝ ይሆናል:: ዋጋ ሲሞላ ስርዝ ካለ ፊርማ ሊኖረው ይገባል:: ሆኖም ግን ድልዝ ከበዛበትና ግልፀኝነት ከጐደለው ተወዳዳሪው ከጨረታው ይሠረዛል::

Ø ለጨረታ ማስከበሪያ የሚውል የአጠቃላይ ዋጋውን 2% ሲፒኦ /CPO/ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ጋራንቲ 80 ቀን በፀደይ ባንክ ትክክልኛ ስም በማሰራት ማስያዝ ይኖርበታል

Ø ጨረታው ወቅቱ ተጠናቆ ያላቀረበ ማንኛውም ማስረጃ ተቀባይነት አይኖረውም::

Ø የጨረታውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በአየር ላይ ከዋለበት 24/10/2018 ዓም ጀምሮ 10 ተከታታይ ቀናት ዘወትር በስራ ስዓት ከሰኞ እስከ አርብ 2:00-11:00 እና ቅዳሜ እስከ 6:00 የማይመለስ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር/ ለገሃር ቅርንጫፍ ገቢ በማድረግ ሰንጋተራ በሚገኘዉ የባንኩ ህንፃ 16ተኛ ፎቅ ግዥ ክፍል ሰነዱን መግዛት ይችላሉ::

Ø የጨረታውን ሰነድ ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 3/11/2018 ዓ.ም ቀን አዲስ አበባ ሰንጋተራ በሚገኘው ፀደይ ባንክ ዋና /ቤት 16ተኛ ፎቅ ከቀኑ 400 ዓት ድረስ ለዚህ ተግባር ከተዘጋጀው ሳጥን በኢንቨሎፕ በማሸግ የተወዳደሩበትን የጨረታ አይነት፣ የተወዳዳሪዉን ስም እና አድራሻ በመፃፍ ማስገባት ይጠበቅባቸዋል::

Ø ጨረታው በዚህ እለት ከቀኑ 430 ጀምሮ ተጫራቾቸ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው በግልፅ ይከፈታል::

Ø ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

 

አድራሻ፡ ንጋ ተራ ፀደይ ባንክ ዋና /ቤት

 . 0111-30-54-88/0932169386

Save Tender