የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የብሔራዊ ግስጽ ጨረታ ማስታወቂያ
ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር፡-ኢፕድ 026/2018
የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም፡-ቀጥሎ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በዉድድሩ መሳተፍ ይችላሉ፡፡
1. በሥራ ዘርፉ ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ፣የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት፣የግብርከፋይነት መለያ ቁጥር ምስክር ወረቀት፣የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢነት ምስክርወረቀት ፣ በጨረታ ለመሳተፍ የሚያገለግል ታከስ ከሊራንስና በመንግስት ግዥ በአቅራቢነት የተመዘገቡ መሆን አለባቸዉ፡፡
2. ዕጩ ተወዳዳሪዎች የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል ግዥዉን አስመልከቶ የተዘጋጀዉን የጨረታ ሰነድ ከኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት አቅርቦት መምርያ በአካል በመምጣት ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከሚወጣበት ቀን ጀምሮ ለ16 ተከታታይ ቀናት በመዉሰድ የሚወዳደሩበትን ዝርዝርዋጋ በመሙላት የጨረታ ሰነዱን በ4 በታሸገ ኢንቨሎፕ ኦሪጅናሉንና ኮፒዎቻቸዉን ለየብቻ በማቅረብ ጉዳዩን አስመልከቶ በተዘጋጀዉ አንደኛ ፎቅ በሚገኘዉ አቅርቦት መምሪያ የጨረታ ሳጥን ዉስጥ ማስገባት አለባቸዉ፡፡
3. ዕጩ ተወዳዳሪዎች ለጨረታ ማስከበርያ የሚዉል ብር 50,000.00(ሃምሳ ሺህ ብር) በባንከ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ/ቢድቦንድ ማስያዝ አለባቸዉ፡፡ሆኖም ግን በጥቃቅንና አነስተኛ የተደራጁ አካላት ከአደራጃቸዉ አካል የሚሰጥ የዋስትና ደብዳቤ ተቀባነይት ይኖረዋል
4. ጨረታዉ ዕጩ ተወዳዳሪዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ16 ተከታታይ ቀናት አየር ላይ የሚዉል ሲሆን በ16ኛዉ የሥራ ቀን የጨረታ ሳጥኑ ከረፋዱ 4፡00 ሠዓት ታሽጎ በዕለቱ ከረፋዱ 4፡30 ሰዓት በኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት አንደኛ ፎቅ በአቅርቦት መምርያ ይከፈታል፡፡ሆኖም ግን የመከፈቻ ቀኑ እሁድ ወይም የበዓል ቀን ከሆነ ቀጣይባለዉ የስራ ቀን የሚከፈት ይሆናል፡፡
5. መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታዉን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡
ኢሜይል፡-procurement@press.et
አድራሻ ፡ስራት ኪሱ ከብርሃንና ሰላም መተሚያ ድርጅት ፊትስፌት
የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት
