Tender Detail

Tender Details


የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለፁትን ለፋብሪካችን የተለያዩ ክፍሎች እና የእርሻ ማሽነሪዎች ተሽከርካሪዎች ጥገና የሚያስፈልጉ መለዋወጫዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።


በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ TC MSF/LP/09/2026

የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለፁትን ለፋብሪካችን የተለያዩ ክፍሎች እና የእርሻ ማሽነሪዎች ተሽከርካሪዎች ጥገና የሚያስፈልጉ መለዋወጫዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ጥቅል አንድ፡- Bolt & Nut

ጥቅል ሁለት: Tip Top, Chain General use mat for garage (ሰቲፕ ቶፕ እና ለሰንሰለት ብቻ ናሙና ይቅረብ)

ጥቅል ሶስት:- Electrical Materials

ጥቅል አራት:- Work Shop Tools

ጥቅል አምስት Grader, versatile power plus Case tractor, Nissan Patrol Toyota; Jhondeer Ursus Tractor spare Parts

ጥቅል ስድሰት:- Toyota spare; Mitsubishi Spare, Yamaha spare, Suzuki Spare, Renault Spare & Chevrolet Spare Parts

ጥቅል ሰባት:- Wooden Pole

በመሆኑም ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾችን እንዲወዳደሩ ይጋብዛል።

1. ሕጋዊ የንግድ ሥራ ፈቃድ ያላቸው፡የዘመኑን የሀገር ውስጥ ገቢ ግብር አጠናቀው የከፈሉና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡ መሆን ይኖርባቸዋል።

2. በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው ድርጅቶች ለእያንዳንዱ ጥቅል የማይመለስ ብር 300 (ሶስት መቶ ብር) በመከፈል ዘወትር በሥራ ሠዓት ሜከሲኮ አደባባይ ፊሊፕስ ህንፃ ግዥ ቡድን 2 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 215 የተዘጋጀውን የጨረታ ሠነድ ገዝተው በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ፡፡

3. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ሲገዙ የንግድ ፈቃድ ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል።

4. ተጫራቾች ከሚያቀርቡት ሠነድ ጋር የታደሰ የንግድ ፈቃድ የአቅራቢዎች የምዝገባ ሠርተፍኬት እና ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለእያንዳንዱ ጥቅል ብር 50,000 (ሃምሳ ሺህ) በሲ.. /C.P.O/ ወይም የባንከ ዋስትና /Bid bond guarantee/ በሲ.. ማቅረብ አለባቸው፡ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በራሳቸው የዋጋ ማቅረቢያ (Proforma invoice) ላይ በማዘጋጀት በሰም በታሸገ ፖስታ በማድረግ ... ሐምሌ 09 ቀን 2018 . እስከ ጧቱ 400 ሠዓት ድረስ ሜክሲኮ ፊሊፕስ ሕንጻ ቢሮ ቁጥር 119 ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

5. ጨረታው በዕለቱ _ ሐምሌ 09 ቀን 2018 . ከጧቱ 430 ሰዓት ላይ ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ቢሮ ቁጥር 119 ውስጥ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

6. ፋብሪካው ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ስልክ ቁጥር:- 0115-505607, 0115-505633 ሜክሲኮ አደባባይ ፊሊኘስ ሕንፃ

 

የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ

አዲስ አበባ

 

Save Tender