የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተለያዩ ንብረቶችን ማለትም የቶዮታ ተሽከርካሪ የኤሌክትሪካል መለዋወጫዎች፤ የቶዮታ ተሽከርካሪ የመካኒካል መለዋወጫዎች፣ የሞተር ሳይክል መለዋወጫዎች፤የሞተር ሳይክል ከመነዳሪዎች፤ ያገለገሉ ፈርኒቸር ንብረቶች፤ የተለያዩ ያገለገሉ የኤሌክትሮኒክስ የተለያዩ እቃዎች እና የተቃጠለ የሞተር ዘይት ከነበርሜሉ ባሉበት ሁኔታ በድጋሚና አዲስ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
COMMERCIAL BANK OF ETHIOPIA
የጨረታ ማስታወቂያ
1. በድጋሚና አዲስ የመጣ የተለያየ ያገለገሉ ንብረቶች ጨረታ ቁጥር01/2026/27
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተለያዩ ንብረቶችን ማለትም የቶዮታ ተሽከርካሪ የኤሌክትሪካል መለዋወጫዎች፤ የቶዮታ ተሽከርካሪ የመካኒካል መለዋወጫዎች፣ የሞተር ሳይክል መለዋወጫዎች፤የሞተር ሳይክል ከመነዳሪዎች፤ ያገለገሉ ፈርኒቸር ንብረቶች፤ የተለያዩ ያገለገሉ የኤሌክትሮኒክስ የተለያዩ እቃዎች እና የተቃጠለ የሞተር ዘይት ከነበርሜሉ ባሉበት ሁኔታ በድጋሚና አዲስ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
1. ስለ አሻሻጡ የተዘጋጀውን ዝርዝር ሁኔታ የያዘውን ሰነድ ቄራ ፊት ለፊት በሚገኘው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሕንፃ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 211 የማይመለስ ብር 300.00 (ሦስት መቶ ብር ብቻ) በመክፈል ከሰኔ 30 ቀን 2018 ዓ.ም. ጀምሮ እስከ ሐምሌ 20 ቀን 2018 ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት እስከ ቀኑ 10፡00 ሰዓት ድረስ ባሉት የስራ ቀናት መግዛት ይችላሉ፡፡
2. ተጫራች ያገለገሉ ንብረቶችን ከሰኔ 30 ቀን 2018 ዓ.ም. ጀምሮ እስከ ሐምሌ 21 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ያገለገሉ ንብረቶችን የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቃሊቲ ቅርንጫፍ ትይዩ ባለው አስፓልት ወደ ውስጥ ገባ ብሎ በሚገኘው የቀድሞ ብራሌ ጥጥ መዳመጫ ግቢ ውስጥ እና የተሽከርካሪ፣ የሞተር ሳይክል መለዋወጫ እና የተቃጠለ የሞተር ዘይት የሚገኘው ቃሊቲ ከመንገድ ትራንስፖርት የማሽከርከር ብቃት ማረጋገጫ እና ማሰልጠኛ ተቋም አጠገብ በሚገኘው የባንኩ ተሽከርካሪዎች ጥገና ጋራዥ /የቀድሞው አማልጋ ሜትድ/ ግቢ ውስጥ ከጠዋቱ ከ2፡00 ሰዓት እስከ ቀነ- 6፡00 ሰዓት ከሰዓት በኋላ ከቀነ- 7፡00 ሰዓት እስከ ቀኑ 10፡00 ሰዓት ድረስ ባሉት የስራ ቀናት በመገኘት ማየት ይችላል።
3. የተዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ማስገቢያ ሳጥን ሐምሌ 22 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3:00 ሰዓት ላይ ታዛቢዎች በተገኙበት ይታሸጋል፡፡
4. ተጫራች ለንብረቱ የሚሰጠውን ዋጋ ከጨረታ ሰነዱ ላይ ባለው ክፍት ቦታ በመሙላት የጨረታ ማስከበሪያ እና ሌሎችም አስፈላጊ ስነዶችን በፖስታ በማሸግ ቄራ ፊት ለፊት በሚገኘው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሕንፃ 2ኛ ፎቅ በተዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ማስገቢያ ሳጥን ውስጥ ሐምሌ 22 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3:00 ሰዓት እስከ 4፡00 ሰዓትብቻ ያስገባል፡፡
5. የተለያዩ ያገለገሉ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና የተቃጠለ የሞተርዘይት ምድቦች ላይ የሚሳተፍ ተጫራች በጨረታ ለመሳተፍ ከኢፌድሪ የአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን ያገለገሉ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና የተቃጠለ የሞተር ዘይት የማስወገድ ወይም መልሶ የመጠቀም ፈቃድ ከጨረታው ሰነድ ጋር አያይዞ ማቅረብ የሚችል ብቻ መሆን አለበት፡፡
6. ሐምሴ 22 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:15 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው እንዲሁም ታዛቢዎች በተገኙበት ቄራ ፊት ለፊት በሚገኘው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 2ኛ በግልጽ ይከፈታል፡፡
7. ለጨረታ ማስከበሪያ የተያዘው ሲፒኦ አሸናፊ ለሚሆነው በሚገዛው ንብረት ክፍያ ላይ የሚታሰብ ሲሆን አሸናፊ ላልሆኑት ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት ሲፒኦ ተመላሽ ይደረግላቸዋል:
ባንኩ የተሻስ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሱ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
2. በድጋሚ የወጣ የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ጨረታ ቁጥር02/2026/27
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ብዛታቸው 18 የሆኑ የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በድጋሚ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
8. ስለ አሻሻጡ የተዘጋጀውን ዝርዝር ሁኔታ የያዘውን ሰነድ ቄራ ፊት ለፊት በሚገኘው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሕንፃ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 211 የማይመለስ ብር 300.00 (ሦስት መቶ ብር ብቻ) በመክፈል ከሰኔ 30 ቀን 2018 ዓ.ም. ጀምሮ እስከ ሐምሌ 21 ቀን 2018 ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት እስከ ቀኑ 10፡00 ሰዓት ድረስ ባሉት የስራ ቀናት መግዛት ይችላሉ፡፡
9. ተጫራች ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ከሰኔ 30 ቀን 2018 ዓ.ም. ጀምሮ እስከ ሐምሌ 22 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ቃሊቲ ከመንገድ ትራንስፖርት የማሽከርከር ብቃት ማረጋገጫ እና ማሰልጠኛ ተቋም አለፍ ብሎ በሚገኘው በባንኩ የተሽከርካሪ ጋራዥ /የቀድሞ አማልጋ ሜትድ/ግቢ ውስጥ ከጠዋቱ ከ2፡00 ሰዓት እስከ ቀኑ 6፡00 ሰዓት ከሰዓት በኋላ ከቀኑ 7፡00 ሰዓት እስከ ቀኑ 10፡00 ሰዓት ድረስ ባሉት የስራ ቀናት በመገኘት ማየት ይችላሉ፡፡
10. የተዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ማስገቢያ ሳጥን ሐምሌ 22 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3:00 ሰዓት ታዛቢዎች በተገኙበት ይታሸጋል፡፡
11. ተጫራቾች ለተሽከርካሪው የሚሰጡትን ዋጋ ከጨረታ ሰነዱ ላይ ባለው ክፍት ቦታ በመሙላት የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ በማያያዝና በፖስታ በማሸግ ልደታ አካባቢ በሚገነው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዛግዌ ሕንፃ መሰብሰቢያ አዳራሽ በተዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ማስገቢያ ሳጥን ውስጥ ሃምሌ 23 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3:00 ሰዓት እስከ 5፡00 ሰዓት ብቻ ያስገባሉ፡፡
12. ሐምሌ 23 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 5፡15 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው እንዲሁም ታዛቢዎች በተገኙበት ቄራ ፊት ለፊት በሚገኘው ልደታ አካባቢ በሚገነው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዛግዌ ሕንፃ መሰብሰቢያ አዳራሽ በግልጽ ይከፈታል፡፡
13. የተሽከርካሪዎቹ ዓይነትና የታርጋቸው ቁጥራቸውን የሚያሳይዝርዝር
|
S.No. |
Types of Vehicles |
Vehicles Plate Number |
|
1 |
Nissan Sunny Automobile |
ET-3-3509 |
|
2 |
Mitsubishi Lancer Automobile |
ET-3-44053 |
|
3 |
Mitsubishi Lancer Automobile |
ET-3-44074 |
|
4 |
Mitsubishi Lancer Automobile |
ET-3-44075 |
|
5 |
Mitsubishi Lancer Automobile |
ET-3-45061 |
|
6 |
Nissan Patrol |
ET-3-40059 |
|
7 |
Nissan Patrol |
ET-3-40066 |
|
8 |
Nissan Patrol |
ET-3-40071 |
|
9 |
Nissan Patrol |
ET-3-40072 |
|
10 |
Nissan Patrol |
ET-3-40077 |
|
11 |
Nissan Patrol |
ET-3-40079 |
|
12 |
Nissan Patrol |
ET-3-40085 |
|
13 |
Nissan Patrol |
ET-3-40087 |
|
14 |
Mercedes Van |
ET-3-38913 |
|
15 |
Mercedes Van |
ET-3-38914 |
|
16 |
Yamaha Motor Cycle |
ET-4-0677 |
|
17 |
Bishoftu double pickup |
ET-3-98853 |
|
18 |
Bishoftu double pickup |
ET-3-98890 |
14. ተጫራች ለሚጫረትበት የንብረት ዓይነቶች የጨረታ የመነሻ ዋጋውን 25% (ሃያ አምስት በመቶ) የጨረታ ማስከበሪያ (Bid Bond) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (CPO) ለኢትዮጵያ ንግድ ባንክለያገለገሉ ንብረቶች አስወጋጅ (Commercial Bank of Ethiopia Disposal) በሚል ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
15. ለጨረታ ማስከበሪያ የተያዘው ሲፒኦ አሸናፊ ለሚሆነው በሚገዛው ንብረት ክፍያ ላይ የሚታሰብ ሲሆን አሸናፊ ላልሆኑት ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት ሲፒኦ ተመላሽ ይደረግላቸዋል፡፡
ባንኩ የተሻስ ስማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙስ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
