Tender Detail

Tender Details

  • Company የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ምክር ቤት
  • Address ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0473450911
  • Website
  • Deadline22 Jul 2026, 10:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price
  • opening date2026-07-22 10:30:00
  • Categories Vehicle , Vehicle Spare Parts

የደቡብ ምዕ/ኢ/ህዝቦች ክልል ምክር ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የፓራዶ ተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎችን በ2019 በጀት ዓመት መ/ቤቱ ውል ከገባበት ጊዜ ጀምሮ ለ6 ወራት የሚቆይ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡


ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

 

የደቡብ ምዕ//ህዝቦች ክልል ምክር ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የፓራዶ ተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎችን 2019 በጀት ዓመት /ቤቱ ውል ከገባበት ጊዜ ጀምሮ ወራት የሚቆይ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ማስታወቂያ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ተከታታይ 15 የሥራ ቀናት ውስጥ የሲዳማ ክልል ምክር ቤት ግዥ ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ እየቀረባችሁ የጨረታ ሠነድ በነፃ በመውሰድ ለዚህ ጨረታ በተዘጋጀው ሣጥን በመጨመር እንድትወዳደሩ እንጋብዛለን።

-       ለውድድር የቀረቡ መስዋወጫ ዕቃዎች -

*        ሎት 1 የፓራዶ መኪና መለዋወጫ ዕቃ

-       ለውድድር የሚያስፈልግ መስፈርቶች -

*        የታደሰ ንግድ ሥራ ፍቃድ ያለው/ያላት

*        የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው/ያላት

*        የተጨማሪ እሴት ታክስ ወረቀት ያለው/ያላት

*        የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያለው/ያላት

*        የጨረታ ማስከበሪያ 3,000.00 ከንግድ ባንክ የተረጋገጠውን ሲፒኦ/CPO/ወይም ካልተቻለ በጥሬ አካውንት ቁጥር 1000562153563 አስገብቶ እስሊፕ ማቅረብ ግዴታ መሆኑ፤

*        ተጫራች ወይም ወኪሎቻቸው ያለመገኘት የጨረታ አከፋፈት ሂደትን የማይስተጓጉል መሆኑ፤

*        የጨረታ ውል ማስከበሪያ የጠቅላላ ዋጋ 10% ማስያዣ ከውል በኋላ በተቋሙ አካውንት አስገብቶ እስሊፕ ማቅረብ የሚችል መሆኑ፤

*        በጨረታውን አሸናፊ የሆነ ድርጅት ዕቃውን ለሀዋሳ ሞኤንኮ ድርጅት በራሱ ወጪ በማቅረብ በአውቶ ባለሙያ የጥራት ደረጃውን አስፈትሾ የማስረከብ ግዴታ ያለበት መሆኑን የተረዳ የተረዳች ሲሆን የጨረታ ሣጥን የሚከፈተው 16ኛው ሥራ ቀን ከጠዋቱ 400 ሰዓት ታሽጎ 430 የሚከፈት ይሆናል፡፡ ቀኑ ሰንበት ወይም ሥራ ቀን ካልሆነ በቀጣይ ሥራ ቀናት ይሆናል።

ማሳሰቢያ -

*        ተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር 0473450911/0473450904/0930712270 በመደወል መጠየቅ ይቻላል።

*        /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

*        የገንዘብ ክፍያ የሚፈፀመው ሀዋሳ ሞኤንኮ የዕቃውን ጥራት አረጋግጦ መረከቡ ከተረጋገጠ በኋላ የሚፈፀም ይሆናል።

 

የደቡብ/ምዕ//ህዝቦች ክልል ምክር ቤት

Save Tender

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የዋና ስራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት ግዥ ቡድን ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት መጠቀሚያ የሚሆን በኤሌክትሪክ ኃይል የሚሰሩ ተሽ...

READ MORE