አዲስ ሚዲኣ ኔትዎርክ ለአማርኛ መዝናኛ ዘመናዊ ሙሉ ባንድ፥ የመድረክ ግንባታ ከነ ላይት ስሲተሙ፥የሆቴል አገልግሎት በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት የዕጸኀዕጘዓኀዕ።
የግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
በጨረታ ቁጥር አነሚ ኔ.በ. ግ... 015-2018ዓ.ም በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት የሚፈልግ በመሆኑ በጨረታ ለመሳተፍ የምትፈልጉ፣
ሎት1. ለአማርኛ መዝናኛ ዘመናዊ ሙሉ ባንድ
ሎት2. የመድረክ ግንባታ ከነ ላይት ስሲተሙ
ሎት3. የሆቴል አገልግሎት
በጨረታ ቁጥር አሚኔ. ግ.ጨ 015/2018ዓ.ም በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት የሚፈልግ በመሆኑ በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ፡-
1. በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉና የገቢዎች ከሊራንስ ያላቸው
2. የተጨማሪ እሴት ታክስ እና የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር የምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉና በግዥ አቅራቢነት የተመዘገቡ-
3 ተጫራቾች በሚያቀርቡት እያንዳንዱ ሰነድ እና በፓስታ ላይ የድርጅቱን ማህተምና ፊርማቸውን ማኖር ይጠበቅባቸዋል፡፡
ተጫራቾች ለሚያቀርቡት አጠቃላይ ዋጋ ለአንዱ ሎት1 ፤ለአማርኛ መዝናኛ ዘመናዊ ሙሉ ባንድ 100.000 ብር በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
ሎት 2 የመድረክ ግንባታ ከነ ላይት ስሊተሙ 200,000 ብር በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
ሎት3. የሆቴል አገልግሎት 100,000ብር በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
4. ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር የሚያሳይ የጨረታ ሰነድ ይህ ማስታውቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 የስራ ቀናት ውስጥ አዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ ቢሮ ቁጥር 6 ለሰነዱ ክፍያ በጋዜጣ በወጣ በመከፍል ዘወትር በሥራ ሰዓት 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 28 ሰነዱን በ 300 ብር መግዛት ይችላሉ፡፡
5.ጨረታዉ በ11ኛዉ ቀን 4፡00 ተዘግቶ በዚሁ ቀን በቀኑ 4፡30 ተጫራቶች /ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በአዲስ ሚዲያ ኔትዎርከ 8ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 108 ይከፈታል ። ሆኖም ግን የተጫራቾች አለመገኘት ጨረታውን ለመከፈት አያግደውም :: የመከፈቻው ዕለት በዓል/ዕረፍት ቀን ከሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ተዘግቶ ይከፈታል ፡፡
6. ተጫራቶች የመወዳደሪያ ሃሳባቸውን ዋናውን ቴከኒካል ኦሪጅናልና ኮፒ፣ ፋናንሻል ኦሪጂናል ኮፒ፣ በተለያየ ፖስታ በማሸግ በዚሁ ተብሎ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይጠበቅባቸዋል፡፡
7. በአንዱ ተጫራች ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ የተከለከለ ነው ፡፡
8. በጨረታ ያሸነፈ ተጫራች ከመ/ቤታችን ጋር ጨረታውን እንዳሸነፈ ካወቀበት ጊዜ አንስቶ በ15 ቀናት ውስጥ በሲፒአ የጠቅላላ ዋጋውን 10 በማስያዝ ውል መዋዋል ይኖርበታል፡፡
9. ተቋሙ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፍል የመሰረዝ መብት የተጠበቀ ነው።
አድራሻ
- የአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ 5 ኪሎ ቅድስት ማሪያም ቤ/ክርስቲያን ከማህበረ ቅዱሳን ጀርባ ያለው ህንፃ ለበለጠ መረጃ ስልክ 0111116382 መደወል ይችላሉ፡፡
አዲስ ሚዲኣ ኔትዎርክ
