Tender Detail

Tender Details

  • Company የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ
  • Address , Phone: 0114403434
  • Website
  • Deadline15 Jul 2026, 10:15 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price
  • opening date2026-07-15 10:30:00
  • Categories Furniture And Furnishing , Office And Home Furniture

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የጨረታ ማራዘሚያ እና መክፈቻ ቀን አዉጥቷል።


የጨረታ ቁጥር DCE/SE/61/2026 ማራዘሚያ እና

መክፈቻ ቀን ስለመግለፅ

 

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለፌዴራል ማረሚያ ቤት ፕሮጀከት ግንባታ አገልግሎት የሚውሉ

Supply and fix Kichine cabinate ግዥን አስመልከቶ በግልፅ ጨረታ ቁጥር DCE SF/61/2026 ጨረታ መውጣቱ እና የጨረታው መከፈቻ ቀን ሰኔ 17/2018 . 530 ሰዓት መሆነ መገለፁ ይታወሳል፡፡ሆኖም ግን ጨረታው ላይ ማብራርያ ተጠይቆ ጨረታውን ማራዘም በማስፈለጉ የጨረታው መከፈቻ ቀን ሃምሌ 08/2018 ከጠዋቱ 04:15 ተዘግቶ በዚሁ ቀን 430 የሚከፈት መሆኑን እየገለፅን በዕለቱ ቃሊቲ ቶታል ዝቅ ብሎ የቀድሞ መኮድ ግቢ በሚገኘው የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ዋናው መስሪያ ቤት የግዥ እና አቅርቦት አስተዳደር መምርያ በመቅረብ ጨረታውን መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

አድራሻ፡- የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

የቀጥታ ስልክ ቁጥር ቁጥር 0114-40-34-34/33

አዞሪያ 0114-42-22-70/71/72 www.dce-et.com/Email:-info@dce-et.com

ቃሊቲ ቶታል ዝቅ ብሱ የቀድሞ መኮድ ግቢ

 

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

Save Tender