Tender Detail

Tender Details

  • Company የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ
  • Address , Phone: 0114403434
  • Website
  • Deadline22 Jul 2026, 10:15 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price200.00
  • opening date2026-07-22 10:30:00
  • Categories Furniture And Furnishing , System Supply And Installation

የመከላከያ ኮንስትራከሽን ኢንተርፕራይዝ ለፌዴራል ማረሚያ ቤት ግንባታ ፕሮጀከት አገልግሎት የሚውል PSupply & Fix Signage & Furniture ግዥ ለመፈፀም ተጫራቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡


ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር DCE/ SF/92/2026

 

የመከላከያ ኮንስትራከሽን ኢንተርፕራይዝ ለፌዴራል ማረሚያ ቤት ግንባታ ፕሮጀከት አገልግሎት የሚውል PSupply & Fix Signage & Furniture ግዥ ለመፈፀም ተጫራቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

የዕቃው አይነት

የፕሮጀከት ስም

የጨረታ ቁጥር

የጨረታ መዝጊያ ቀን እና ሰዓት

የጨረታ መከፈቻ ቀን እና ሰዓት

የጨረታ ማስከበሪያ

Supply & Fix Signage & Furniture

ለፌዴራል ማረሚያ ቤት  

DCE/SF/92/2026

ሐምሌ/2018 . ከቀኑ 415 ሰዓት

ሐምሌ15/2018 ከቀኑ . 430 ሰዓት

100,000.00

ስለሆነም-:

1. ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩ መሆኑን የሚገልፅ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የንግድ ምዝገባ የምስከር ወረቀት፣ የተጨማሪ እሴት ታከስ የተመዘገቡበት የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር በጨረታ ለመሳተፍ የሚሰጥ የታደሰ የምስክር ወረቀት (ታከስ ክሊራንስ) እና የሀገር ውስጥ ተጫራቾች በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆኑን የሚያረጋግጥ ኮፒ ወዘተ_ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡

2. ተጫራቶች ከላይ በሰንጠረዡ በተገለፀው መሰረት የጨረታ ማስከበሪያ Bid Bond ማቅረብ ይኖርበታል። የጨረታ ማስከበሪያው እንደ ተጫራቹ ምርጫ በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና (Unconditional bank Guarantee) ወይም በባንክ የተሰጠና የተረጋገጠ (C.P.O) ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

3. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ በጨረታ ሰነድ በተዘረዘረው ዝርዝር መሰረት መሆን ይኖርበታል፡፡

4. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመከፈል ዘወትር በስራ ሰዓት የግዥና አቅርቦት አስተዳደር መምሪያ ቢሮ መግዛት ይቻላል፡፡

5. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የጨረታ ቴክኒካል ሰነድ እና ዋጋ በታሸገ ኤንቭሎፕ ከላይ በሰንጠረዡ በተገለፀው ቀን እና ሰዓት በኢንተርፕራይዙ የግዥና አቅርቦት አስተዳደር መምሪያ ቢሮ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

6. ጨረታው በሰንጠረዡ በተገለፀዉ መሰረት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል፡፡

7. ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው:

አድራሻ፡- የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ቃሊቲ ቶታል ዝቅ ብሎ የቀድሞው

.. ገቢ

ቀጥታ ስልክ ቁጥር 0114-40-34-34

ማዞሪያ 0114-42-22-70/71/72

E-mail አድራሻ Info@dce-et.com

የድህረ ገፅ አድራሻ www.dce-et.com

..3414

 

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

Save Tender