Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethio Telecom (ኢትዮ ቴሌኮም)
  • Address አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0115 51-05-00
  • Websitehttps://www.ethiotelecom.et
  • Deadline05 Aug 2026, 5:30 PM
  • magazineAdiss zemen
  • Bid Document Price200.00
  • opening date2026-08-06 10:00:00
  • Categories Education And Training

ኢትዮ ቴሌኮም የተለያዩ የሽያጭ ክፍል ሥልጠናዎችን (Digital distribution business management (Advanced) and Business Analytics & Monetization of VAS (Advanced)) ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫራቾችን በአለም አቀፍ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡


የጨረታ ማስታወቂያ

 

ኢትዮ ቴሌኮም የተለያዩ የሽያጭ ክፍል ሥልጠናዎችን (Digital distribution business management (Advanced) and Business Analytics & Monetization of VAS (Advanced)) ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫራቾችን በአለም አቀፍ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታው (ጨረታ ቁጥር 4285998) ለመሳተፍ ፍላጎት ያላቸው ድርጅቶች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ሁለት መቶ(200) ብር በቴሌ ብር በመከፈል ከታች በተገለፁት ድረ ገፆች ላይ ማግኘት ይችላሉ ::

·        የጨረታ ሰነድ ለመግዛት: www.afrotender.com, www.extatenders. com.et www.2merkato.com

·        በኢትዮ ቴሌኮም አቅራቢዎች ዝርዝር ላይ ለመመዝገብ:

"https://erp.ethiotelecom.et/OAHTML/jsp/pos/suppreg/SupplierRegister.jsp?ouid=0EED8A 048857259C".
ለማንኛም ተጨማሪ መረጃ፡ https://www.ethiotelecom.et/tender/, www. afrotender.com www.extratenders.com www.2merkato.com

ጨረታው ከሐምሌ 07 ቀን 2018 ጀምሮ እስከ ሐምሌ 29 ቀን 2018 . ድረስ ከፍት ሆኖ ይቆያል፡፡ ማንኛውም ተጫራች እስከ ሐምሌ 29 ቀን 2018 . ከቀኑ 11:30 ሰዓት ድረስ የጨረታ መወዳደሪያ ሰነዱን በኢትዮ ቴሌኮም ዋናው /ቤት ቢሮ ቁጥር 208 ማስገባት ይኖርበታል፡፡ ጨረታው ፍላጎቱ ያላቸው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ሐምሌ 30 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 400 ሰዓት በዋናው /ቤት ቢሮ ቁጥር 204 ይከፈታል፡፡

ማስታወሻ :-

*
ኢትዮ ቴሌኮም የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ጨረታውን በከፊል መወዳደር ይቻላል፡፡


ኢትዮ ቴሌኮም

Save Tender