መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፁትን ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት
DEFENCE CONSTRUCTION MATERIALS MANUFACTURING ENTERPRISE
የጨረታ ማስታወቂያ
ግልጽ ጨረታ ቁጥር DCMME 24/2018
መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፁትን ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ሎት- 1 Concrit Mixer, Electric Jack Hammer,
Pneumetic Polyster Tool ግዥ
ሎት-2 Seive 25x25 x1.6x3mm ግዥ
ሎት- 3 Rack ግዥ
ስለዚህ በዘርፋ የተሰማሩ የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈሉ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው የምስክር ወረቀት እና የታክስ መለያ ቁጥር (TIN) ማቅረብ የሚችሉ እንዲሳተፋ እየጋበዘን ዝርዝር የጨረታ መመሪያ እና ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን በኋላ ሀምሌ7/2018 ጀምሮ ባሉት ተከታታይ የስራ ቀናቶች ቃሊቲ በሚገኘው ዋናው መስሪያ ቤታችን ፋይናንስ አንውንቲንግ መምሪያ ቢሮ ቁጥር 23 በመምጣት ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል ሰነዱን በመግዛት መጫረት የሚችሉ መሆኑን እየገለጽን ጨረታዉ ማክሰኞ ሀምሌ 21/2018 ከረፋዱ 4:00 ሰዓት ተዘግቶ 4፡30 የሚከፈት መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ማሳሳቢያ፡-
ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ ለሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
አድራሻ:-
ቃሊቲ ከቶታል አልፎ ቋራ ሆቴል አጠገብ ይገኛል፡፡
ማስታወሻ፡-
ለተጨማሪ ማብራሪያ የስልክ ቁጥር 011-417-49-04 መደወል ይቻላል፡፡
