ብሔራዊ የእንስሳት ጤና ጥበቃ እንስቲትዩት የ2019 በጀት አመት ግልጋሎት የሚውሉ የተለያዩ የጽሕፈት የቧንቧ፥ የኤሌክትሪክ የወርh ሾፕ: የጽዳት የላብራቶሪ ኬሚካሎችና ባይሎጂካል እንዲሁም ኣብሄር መገልገያ የላብራቶሪ ቋሚ እና የብሮ፤የICT ዕቃዎች በሎት በመከፋፈል በጫረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የተለያዩ ዕቃዎች ግዥ
የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር NVI 02/2019
ብሔራዊ የእንስሳት ጤና ጥበቃ እንስቲትዩት የ2019 በጀት አመት ግልጋሎት የሚውሉ የተለያዩ የጽሕፈት የቧንቧ፥ የኤሌክትሪክ የወርh ሾፕ: የጽዳት የላብራቶሪ ኬሚካሎችና ባይሎጂካል እንዲሁም ኣብሄር መገልገያ የላብራቶሪ ቋሚ እና የብሮ፤የICT ዕቃዎች በሎት በመከፋፈል በጫረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በመሆኑም ከዚህ በታች የተ70ፀውን መስፈርት የሚያሟሉ ሕጋዊ ድርጅቶች በጨረታው አንዲሳተፉ ይጋብዛል።
1. ተጫራቾች የዘመኑን የታደስ ሕጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸውና በመንግስት የዕቃና አገልግሎት አቅራቢዎች ዝርዝርውስጥ ተመዝግበው የምስከር ወረቀት ያላቸው የit ከፋይ የምስከር ወረቀት ያላቸው ስለመሆናቸው ማረጋገጫ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ሠርተፍኬት (በጨረታው መሳተፍ የሚያስችል የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርባቸዋል
2. የጨረታውን ሰነድ ማስታወቂያው መጀመሪያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የማይመለስ ብር 300 (ሶስት መቶ ብር) በየሎቱ በመክፈል ከኢንስቲትዩቱ ሒሳብ ክፍል ከሰኞ እስከ ዓርብ ከuዋቱ 2፡00 እስከ 10:30 በሥራ ሰዓት
3. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በጨረታ ሰነድ ውስጥ በተያያዘው ዋጋ ማቅረቢያ ፎርም መሰረት በመሙላት የድርጅታቸውን ማሕተምና ፈርማ በማድረግ ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ሲፒኦ CPO ወይም ቢድ ቦንድ/የጠቅላላውን 24 በማስያዝ ይኖርባቸዋል።
4. ጨረታዉ ተቻራቶች ወይም ወክሎቻቸዉ በተገኙበት ነሐሴ 11 ቀን 2018ዓ.ም በመ/ቤቱ የስብሰባ አዳራሽ ከጠዋቱ 4:00 ተዘግቶ በጨረታ ሰነድ ላይ በተገለፀው ሰዓት መሰረት ይከፈታል። ጨረታው የሚዘጋበት ሰዓት መሰረት ይከፈታል።
5. የጨረታ መክፈቻ ሰዓት በተመለከተ ነሐሴ 11 ቀን 2018 ሎት1፤2 ከ4፡30 እስከ 6፡00 ሲሆን ሎት 3፤5፤6፤7፤8፤ ከ7፡00 እስከ 10፡00ሰአት ሲሆን ነሐሴ 11 ቀን 2018 ሎት 4፤10፤ከ3፤00እስከ 6፡00ሰዓት መሁን እናሳዉቃለን።
6. ተጫራቶች ጨረታዉ ከተከፈተበት በኃላ ባቀረቡት የመወዳደሪያ ዋጋም ሆነ በለላ የጨረታ ጊጋእ ላእ ለዉጥ ወይም ማሻሻያ ማድረግና ከጨረታው ራሳቸውን ማግለል አይችሉም፡፡
7. ናሙናን በመከተ ለሚያስፈልገው ዕቃ ኢንስቲትየቱ በሚines sues መሰረት ዋጋ መሙላት ይኖርበታል።
8. አሸናፊ ተጫራች ዕቃዎቹን ለማቅረብ ውል ከፈረመና ተገቢውን የውል ማስከበሪያ 10 የመልካም ስራ አፈጻፀምም ባስያዝ በ15 ቀናት ውስጥ አሸናፊ የሆነበትን ዕታዎች በሙሉ በናመናው መሠረት ማስረከብ ይጠበቅባቸዋል።
9. በጨረታ የወጡ የተለያዩ መልጊያ ዕቃዎች እንዳስፈላጊነቱ 25 ሊቀንሱ ወይም ሊጨምር ይችላል፡፡
10. ንግድ ፍቃድ ቲን ነበር ሲፒኦ የበሉት ከፋይናንሽያል ነድ ተለያይተው ለየብቻ በፖስታ መቅረብ
11. ቋሚ እቃን በተመለከተ ፋይናሽሇልና ቴከኒናስ ዶክመንት አንድ ኮፒ እና አንድ አሪጅናል ተለያይተው መቅረብ
12. መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የጠበቀ ነው። አድራሻ፣ ቢሾፍቱ ከተማ ከመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኮሴጅ አለልፍ ብሎ- ከእንስሳት ሕክምና ፋካልቲ አጠገብ
ለበለጠ መረጃ ለማግኘት 709-12-22-98-61ወይም 09-88-38-83-15መጠየቅ ይችላሉ::
ብሔራዊ የእንስሳት ጤና ጥበቃ ኢንስቲትዩት
