Tender Detail

Tender Details

  • Company የኢትዮጵያ ቃስ ሕይወት ቤተክርስቲያን ሰብአዊ ድጋፍና ልማት ኮሚሽን
  • Address Addis A baba Ethiopia, Phone: 0115539983/0911079926/0984798165/
  • Website
  • Deadline02 Aug 2026, 10:30 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price400.00
  • opening date2026-08-02 11:00:00
  • Categories Water Well Drilling , Water Pipes And Fittings

የኢትዮጵያ ቃስ ሕይወት ቤተክርስቲያን ሰብአዊ ድጋፍና ልማት ኮሚሽን Supply of Drip irrigation system materials for small land size 500-meter square full package all accessories with 1000L water tanker roto. Gravity drip kit


የጨረታ ማስታወቂያ

የዲሪ ኢሪጌሽን(Drip Irrigation) 7 ዝርዝር

Item

No

 

Description

 

unit

 

quantity

 

Location

 

1

 

Supply of Drip irrigation system materials for small land size 500-meter square full package all accessories with 1000L water tanker roto.

Gravity drip kit

Set

 

15

 

Addis Ababa

 

 

ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉና ቀጥሎ የተገለጹትን መስፈርቶች የምታሟሉ እቅራቢዎች ለመወዳደር ምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን ፡፡

1. በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ

2. የተጨማሪ እሴት ታክስ የምስከር ወረቀት

3. የግብር ከፋይ የምዝገባ ሰርተፊኬት

4. የታክስ ከሊራንስ ሰርተፊኬት

5.ተጫራቾች የጨረታ ሰነድና መመሪያ የማይመለስ ብር 400 /አራት መቶ ብር/ እየከፈሉ ከልማት ኮሚሽኑ ዋና /ቤት ቢሮ ቁጥር 102 ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስርተከታታይ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡

6.ለሚወዳደሩባቸው የዲሪፕ ኢሪጌሽን እቃዎች ግዥ ፋይናሽያልና ቴክኒካል ከቫት በፊት እና ከቫት ጋር ያለውን ዋጋ በማስቀመጥ የጨረታ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቬሎፕ በዘኛው ቀን በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት፡፡

7.ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት በአስራ አንደኛዉ ቀን ከጠዋቱ 430 ሰዓት ተዘግቶ ከጠዋቱ 500 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

8.ጨረታው ያበቃበት ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ከጠዋቱ 500 ሰዓት ላይይከፈታል፡፡

9.መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ

ሜክስኮ/ ከአፍሪካ ኅብረት ፊት ስፊት

ስልክ:- 0115539983/0911079926/0984798165/

 

የኢትዮጵያ ቃስ ሕይወት ቤተክርስቲያን ሰብአዊ ድጋፍና ልማት ኮሚሽን

 

 

Save Tender