Tender Detail

Tender Details


የቂ/ከ/ከ/ወረዳ 03 አስተዳደር ጽ/ቤት ለ2019 ዓ.ም በጀት አመት ለቢሮ መገልገያ የሚሆኑ ዕቃዎችን እና አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡


2019 . የመጀመሪያ ዙርግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የቂ///ወረዳ 03 አስተዳደር /ቤት 2019 . በጀት አመት ለቢሮ መገልገያ የሚሆኑ ዕቃዎችን ሎት1 --አላቂ የቢሮ ዕቃዎች ሎት 2-ቋሚ አላቂ የቢሮ ዕቃዎችን ሎት3---የጽዳት ዕቃዎች ሎት4 -የሰራተኛ ደንብ ልብስ ሎት 5 :-ኮምፒውተርና ፕሪንተር ጥገና ሎት6 -የመስተንግዶ የካፌ አገልግሎት ሎት 7-በስብስባ ወቅት የትራንስፖርት አገልግሎት ሎት8-ህትመት ሎት9-የመስተንግዶ አገልግሎት ሎት10-የዲጄ እና ዲኮር ሎት 11- የዶሮ እና መኖ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም፡-

1.  ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው የቫት ተመዝጋቢ ቲን ሰርተፍኬት እና የዘመኑን ፈቃድና የአገር ውስጥ ገቢ ግብር አጠናቀው የከፈሉ መሆን አለባቸው::የስራ ኢንተርፕራይዝ እና ኢንዱስትሪ ልማት /ቤት ለተደራጁ በተወዳደሩበት ዘርፍ አምራች መሆናቸውን የሚገልጽ ደብዳቤ መኖር አለበት የቫት ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው ፣ቲን ሰርተፍኬት፣ እና የዘመኑን ንግድ ፈቃድና የአገር ውስጥ ገቢ ግብር አጠናቀው የከፈሉ መሆን አለባቸው በተጨማሪ የደረጃ ዕድገት ሰርተፍኬት፣የምግብና መድሃኒት ቁጥጥር እና የባህልና ቱሪዝም /ቤት የሙያ ብቃት ሠርተፍኬት እና ከተደራጁበት የድጋፍ ደብዳቤ በጽ/ቤት ኃላፊ የተፈረመ ማምጣት መቻል አለባቸው የመስተንግዶ የካፌ ቤት ኪራይ እና መብራት ውሃ ነጻ ነው።

2.  የጨረታ ሰነድ መሸጫ ዋጋ በእያንዳንዱ ሎት 500/አምስት መቶ ብር/ በመከፈል ይህን የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 10 ተከታታይ የስራ ቀናት በቂርቆስ //ወረዳ 03 አስተዳደር /ቤት ቢሮ ቁጥር 14 መግዛት ይችላሉ፡፡

3.  ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ሰነድ በታሸገ ኤንቨሎፕ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 10 ተከታታይየስራ ቀናት ድረስ የቂርቆስ //ወረዳ 03 አስተዳደር /ቤት ቢሮ 3ኛፎቅ ቢሮ ቁጥር 14 ቀርበው በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል ፡፡

4.  ተጫራቾች የውል ማስከበሪያ ከጠቅላላ ዋጋ 10% ለማስያዝ ፈቃደኛ መሆን አለባቸው::

5.  የጨረታ አሸናፊ የሆነ ድርጅት ዕቃዎችን በራሱ ትራንስፖርት ወጪ እስከ /ቤቱ ድረስ ማቅረብ አለበት ፡፡

6.  ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዕቃዎች በጨረታው ስፔስፊኬሽን መሰረት ብቻ እና ናሙና የማቅረብ ግዴታ ነው፡፡

7.  ጨረታው ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ላይ 1000 ሰዓት ተዘግቶ በዚያው ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 1010 የሚከፈት ይሆናል፡፡

8.  /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

9.  ተጫራቾች በጨረታ አፈፃፀም ሂደት ላይ ቅሬታ ካላቸው በግዥ አዋጅና መመሪያ መሰረት 7 ተከታታይየስራ ቀናትማቅረብ ይችላሉ፡፡

10.                     የጨረታ ማስከበሪያ በእያንዳንዱ ሎት1 (90,000) ሎት2 (45,000) ሎት3 (90,000) ሎት4(110,000)ለት5(6,000) ሎት6 (43,946.40) ሎት7 (12,000) 8ሎት(9,000) 9 (21,973.20) ሎት10(6,710.88) ሎት 11(21,000) ማስያዝ አለበት 11. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበራያ COP ብቻ ሊያሰራ የሚችል ሲያሰራም ለቂ// ወረዳ 03 አስተዳደር /ቤት ብሎ ማሰራት ይኖርበታል፡፡(ቼከና ጥሬ ገንዘብ፣ ቢድ ቦንድ ማስያዝ አይቻልም፡፡) አድራሻችን፦ እጎና ሲኒማ ፊት ለፊት ከያሬድ ቤተ ከርሰቲያን ከፍ ብሎ መስቀል ፍላወር አጠገብ ወረዳ 03 አስተዳደር /ቤት ህንፃ ለተጨማሪ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር 011-18-27-59-18

 

በቂርቆስ ክፍስ ከተማ የወረዳ 03 አስተዳደር ጽ/ቤት

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

Save Tender