የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2019 የበጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎች መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ
የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2019 የበጀት ዓመት፡-
1. የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ለአንደኛ ጊዜ
2. የተለያዩ ህትመቶች ለአንደኛ ጊዜ
3. የፈሳሽ ቆሻሻ ማስወገጃ ሥራ ለሶሰተኛ ጊዜ ለማሰራት
4. የተለያዩ የመማርና ማስተማር እና ለ"CPD center" ዶክመንቶች ኮፒ ማድረግ (ማባዛት) እና መጠረዝ ለአንደኛ ጊዜ ለማሰራት
በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መስፈርቶች የምታሟሉ ነጋዴዎች መወዳደር ትችላለችሁ።
v የ2018 ዓ.ም የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ በዘርፉ ያላችሁ።
v ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ ስለመሆን መረጃ ማቅረብ የሚችል።
v በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ፅ/ቤት በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ መመዝገባችሁን የሚያረጋግጥ መረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
v ተጫራቾች ያሸነፉበትን ዕቃ ግዥ መ/ቤት ድረስ በራሱ ወጪ ማቅረብ የሚችል።
v ተጫራቾች የሚያቀርቡትን የጨረታ ሰነድ ኮፒና ኦሪጅናል ለየ ብቻ በተለያየ ፖስታ ማሸግ አለባቸው፡፡ ስርዝ ድልዝ ያለው ፤ የማይታይ የጨረታ ሰንድ ወይም የዋጋ ዝርዝር ተቀባይት የለውም፡፡ ጨረታውን ካሸነፉ በኋላ የውል ማስከበሪያ የአሸነፉበትን ዋጋ 10% ማሰያዝ የሚችል።
v ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከኮሌጁ ግዥና ፋይናንስ የስራ ሂደት ከፍል ዘወትር በስራ ሰዓት የማይመለስ 1-2 ተራ ቁጥር ላይ ላሉት ጨረታዎች ለእያንዳንዱ ጨረታ ለየብቻ 500/አምስት መቶ ብር እና 3-4 ተራ ቁጥር ላይ ላሉት ጨረታዎች ለየ ብቻ 200/ሁለት መቶ ብር በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መውሰድ አለባቸው።
v የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ጨረታው የሚከፈተው በ12/12/2018 ከጠዋቱ 8:30 ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
v የተለያዩ ህትመቶች ጨረታው የሚከፈተው በ13/12/2018 ከቀኑ 8፡30 ተጫራቾች /ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
v የየፈሳሽ ቆሻሻ ማስወገጃ ሥራ ጨረታው የሚከፈተው በ5/12/2018 ከቀኑ 9፡30 ተጫራቾች |ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
v የተለያዩ የመማርና ማስተማር እና ለ”CPD center" ዶክመንቶች ኮፒ ማድረግ (ማባዛት) እና መጠረዝ ጨረታው የሚከፈተው በ6/12/2018 ከቀኑ 9፡30 ተጫራቾች |ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ተጫራቾች የሚሞሉትን ዋጋ በመስሪያ ቤቱ ሰነድ ብቻ ላይ መሆን አለበት።
v ጨረታው ማስከበሪያ ፡-
v 1-2 ላይ ላለው ተራ ቁጥር ጫረታ ለየ ብቻ 50,000 (ሃምሳ ሺህ) ፤
v 3 ላይ ላለው ተራ ቁጥር ጨረታ 30,000 (ሰላሳ ሺህ) ብር እና 4 ላይ ላለው ተራ ቁጥር ጨረታ (20,000 (ሃያ ሺህ) ብር በ“CBE, CBO, እና በSinqe" ባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ብቻ ማስያዝ የሚችል መሆን አለበት።
መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት የተጠበቀ ነው፡፡ ተጨማሪመረጃ በስልክ ቁጥር 022 812 3956 ደውለው መረዳት ይችላሉ
አዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ
