Tender Detail

Tender Details


በቂርቆስ ክ/ከተማ የዋ/ቅ/እ/መ/ደ/ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም የጥገና ሥራዎችና ለአገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግለፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።


ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

በምስ//ዞን የሱማሜ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ /ቤት

 

ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

በቂርቆስ /ከተማ የዋ//////ቤት 2019 . የጥገና ሥራዎችና ለአገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግለፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

1.     የደንብ------------------19000                   7.አላቂ የፅዳት ዕቃዎች ----20000

      2. አላቂ የቢሮ ዕቃዎች------ 19000                 8. ልዩ ልዩ መሳሪዎች መፃፍት--10000

      3. ህትመት------------------10000                  9. ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች----------15000

      4. አላቅ የህክምና ዕቃዎች----4000              10. ማሽነሪ ጥገና ዕድሳት ሥራዎች------10000

      5. አላቂ የት/ ዕቃዎች-------10000             11. ለህንፃ ጥገና እና ዕድሳት-----------20000

      6. የልብስ ስፌት-------------20000

ከህጋዊ አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እንፈልጋለን መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫረቶች የሚከተለውን መስፈርቶች ሟሟላት አለባቸው

1.      በጨረታው በጥቃቅን እና አነስተኛ የተደረጀ ሆነው የዕድጉት ደረጀቸው አነሰተኛ ታዳጊ መሆን  ይጠበቅባቸዋል ከሚመለከተው ከፍል ደብደቤ ማምጣት ይጠበቅባቸዋል።

2.      ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው እና የሀገር ውስጥ ግብር አጠናቀው የከፈሉ መሆን እና ከሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ

3.      Tin ነበር ማቅረብ የሚችል

4.      ቫት ተመዝገቢነት ማቅረብ የሚችል

5.      የንግድ ምዝገባ ማቅረብ የሚችል

6.      የፈደራል የብቃት ማረጋገጫ መቅረብ የሚችል

7.      የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የግንባታ ፍቃድ ቁጥጥር ባለስልጣን የተሰጠ ማቅረብ የሚችል

8.      የአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ ያሉ እና ማስረጃ ማቅረብ የሚችል

9.      ከሁለት አመት ወዲህ ሁለት አመት ያልሞላው የስራ ልምድ ቢያንስ አምስት ቦታ የሰሩበት የተሟላ የስራ ልምድ ኮፒና ኦርጅናል ማቅረብ የሚችል

10.   የጨረታ ማስከበሪያ 20,000 ሃያ ሺህ ብር በባንክ የተረጋገጠ CPO ወይም በመስሪያ

2.     ቤታችን የውስጥ ገቢ አካውንት ያስገባበትን ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው ዋስትና ማስከበሪያ 20.000ብቻ ለግንባታ ተጫረቾች ብቻ ይመለከታል

11. ተጫረቶች የአሸነፉበትን የጥገና ሥራ ከፍያ የሚከፈላቸው ሥራውን ሰርተው ሲያጠናቅቁ ነው::

12. ለጨረታ ማስከበሪያ የሚውል ለእየንዳዱ ኮድ ሎት የሚመለስ በባንክ በተረጋገጠ ቼክ /CPO/5000 (አምስት ሺህ ብር መቅረብ ይኖርበታል።

13. ለጨረታ ሰነድ ሽያጭ የማይመለስ 200 ሁለት መቶ ብር በመክፈል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 1o ተከታታይ የሥራ ቀናት በዋልያ የመጀደት ቤት ፋይናንስ ቢሮ ቁጥር : ( አንድ በግንባር በማቅረብ መግዛት ይችላሉ::

14. ተጫረቾች የሚጫረቱበትን እቃ ናመና ጨረታውን ከመከፈቱ ቢፈት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

15.   ጨረታ ሰነዱን ኮፒና ኦርጅናል በመለየት በሰም በታሸነ ኢንቨሎፕ በተለያ ፖስታ አሽገው ሲያመጡ CPO ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

16. ተጫረቶች የሚቀርቡትን የየጋ ሰነድ ላይ ባለው የዋጋ ማቅረቢያ ቦታ ከቱ በግል ሞልተው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ አስከ 10ኛው የሥራ ቀን 11:00 ዕዓት ድረስ ለዚሁ በተዘጋጀ ሣገን ቤሮ ቁጥር (ማስባት ይችላሉ፡፡

17. ጨረታው ማለታውቂያ ከወጣበት 10ኛው ቀን ሰዓል ከሆነ በጣዩ ቀናት tune 4 ሰዓት ተጫረቶች (ህጋዊ ወኪሎችቻቸዉ በተገኙበት ጨረታዉ ይከፈታል።

18.   የጨረታ አሸናፊ የውል ማስከበሪያ ያከፈበትን እቃ የጠቅላላ ዋጋን 10ርሰንት ዋስትና በባንክ የተረጋገጠ ቼክ (CPO) ማስያዝ

19. .ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፈል የመሰረዝ መብቱ ተጠበቀ ነዉ።

አድራሻ:-

ቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 11ከቂርቆስ ቤ/ክርስቲያን ዝቅ ብሎ ስልክ ቁ- 011-4-67-27-36

ማሰሳቢያ፡-ከናሙናው ላይ ምንም እይነት የድርጅቱ ማህተም ማድረግ ተቀበይነት የለውም

በአዲስ አበባ ከተማ መስተዳደር /ቢሮ በቁርቆስ /ከተማ // ቤት የዋልያ /////ቤት

Save Tender