Tender Detail

Tender Details

  • Company ጣና በለስ ስኳር ፋብሪካ
  • Address ቶታል 3 ቁጥር ማዞሪያ ተዘንአ ሆስፒታል አካባቢ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011 5-586725
  • Website
  • Deadline11 Aug 2026, 10:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price500.00
  • opening date2026-08-11 10:30:00
  • Categories Spare Parts , Machinery Spare Parts , Vehicle Spare Parts

ጣና በለስ ስኳር ፋብሪካ ብሔራዊ ግልፅ ጨረታ ቁጥር: ጣበስፋ /አግ/ብግጨ /01/2018/19 የተለያዩ ትራከተሮች መለዋወጫ ዕቃዎች፥ዶዘሮች እና ዊልዶዘሮች መለዋወጫ ዕቃዎች እናገልባጭ መኪናዎች፣ ሃይቤድ እና ሎውቤድ መለዋወጫ ዕቃዎች ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡


የጨረታ ማስታወቂያ

 

ብሔራዊ ግልፅ ጨረታ ቁጥር: ጣበስፋ /አግ/ብግጨ /01/2018/19 ጣና በለስ ስኳር ፋብሪካ

በሎት-1 የተለያዩ ትራከተሮች መለዋወጫ ዕቃዎች

በሎት-2 የተለያዩ ዶዘሮች እና ዊልዶዘሮች መለዋወጫ ዕቃዎች እና

በሎት-3 የተለያዩ ገልባጭ መኪናዎች፣ ሃይቤድ እና ሎውቤድ መለዋወጫ ዕቃዎች

በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

1. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ብቁ ተጫራቾች ህጋዊ 2018 . የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የዘመኑን ግብር መክፈላቸውን የሚያረጋግጥ ከግብር ሰብሳቢው ባለሥልጣን የተሰጠ የታከስ ክሊራንስና በጨረታ መሳተፍ የሚያስችል የድጋፍ ደብዳቤ/ የምስክር ወረቀት፣ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር፤ ለተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆኑን የሚያረጋግጥ የምስከርወረቀት፣ በተጨማሪም ተጫራቾች የመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ ወይም ሌላ አግባብነት ያለው አካል ባዘጋጀው የዕቃና አገልግሎት አቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ መካተታቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው፡፡

2. ጨረታው ነሐሴ 05 ቀን 2018 . ከረፋዱ 400 ሰዓት ላይ ይዘጋል፡፡ ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዶቻቸውን በታሸገ ኢንቨሎፕ በማድረግ ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ ጨረታው በጨረታው መከፈቻ ላይ መገኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከታች በተራ ቁጥር 4 በተገለፀው አድራሻ ነሐሴ 05 ቀን 2018 . ከረፋዱ 430 ሰዓት ላይ ይከፈታል፡፡ ዘግይቶ የሚቀርብ የመጫረቻ ሰነድ ውድቅ ይደረጋል፡፡

3. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) በኢትዮጵያ ንግድ ባንከ ሂሳብ ቁጥር 1000057735167 በመክፈልና የባንክ አድቫይስ በማቅረብ በተራ .4 ከተመለከተው ቢሮ መግዛት ይችላሉ፡፡

4. የጨረታው ማስረከቢያና መከፈቻ አድራሻ ቀጥሎ የተመለከተው ነው::

አዲስ አበባ ቶታል 3 ቁጥር ማዞሪያ ተዘንአ ሆስፒታል አካባቢ የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ህንጻ ብሎክ A ቢሮ ቁጥር 8008 ስልክ ቁጥር 011 5-586725 አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ

5. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በየሎቱ የጠቅላላ ዋጋውን 2% ብር በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ ሲፒኦ (CPO) ወይም በሁኔታዎች ላይ ባልተመሠረተ የባንክ ዋስትና (ጋራንቲ) ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡

6. ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ጨረታው ከተከፈተበት ቀን ጀምሮ 60 ቀናት ነው፡፡

7. የጨረታው ማስከበሪያ ዋስትና ፀንቶ የሚቆይበት ጊዜ ጨረታው ከተከፈተበት ቀን ጀምሮ 90 ቀናት ነው፡፡

ፋብሪካው ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 011558-67-25 ደውሎ መጠየቅ ይችላል፡፡

 

ጣና በለስ ስኳር ፋብሪካ

Save Tender