ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አልግሎት ሲዳማ ሪጅን የሪጅን ጽ/ቤት ሕንጻ ውጫዊ ገጽታን የማስዋብ ስራ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
ጨረታ ቁጥር ኢ/ኤ/አ/ሲ/ሪ/ግ/ጨ/001/2019
ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አልግሎት ሲዳማ ሪጅን የሪጅን ጽ/ቤት ሕንጻ ውጫዊ ገጽታን የማስዋብ ስራ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፣ ስለሆነም በጨረታው መካፈል የሚፈልግ ተጫራች ከዚህ በታች የተመለከቱትን ነጥቦች በማሟላት ቀርበው መወዳደር ይችላሉ፡፡
|
ተ.ቁ |
የስራው ዓይነት
|
የሚገኘበት ቦታ
|
የጨረታ ማስከበረያ /CPO/
|
የጨረታ መዝጊያ |
የጨረታ መክፈቻ |
|
1 |
የሪጅን ጽ/ቤት ሕንጻ ውጫዊ ገጽታ የማስዋብ ስራ
|
ሐዋሳ ከተማ አሮጊ መናኸሪያ አጠገብ
|
300,000 ( መቶ ሺህ) ብር
|
ነሀሴ 08 ቀን 2018ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 |
ነሀሴ 08 ቀን 2018ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 |
1. ተጫራቾች (BG/GC) ደረጃ 5 እና ከዛ በላይ የሆኑ የዘመኑ ታደሰ የንግድ ፍቃድ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ (VAT) _ ምዝገባ ሰርተፊኬት የታከስ ከሊራንስ እና በግዥ እና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ (PPA) አቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆን አለባቸው::
2. ተጫራቾች በአፈድሪ መንግስት የግዥ አዋጅ መሰረት በግልጽ ጨረታ የሚካሄድ ይሆናል::
3. ተጫራቾች መረጃ እና ማብራሪያ ሐዋሳ ከተማ አሮጌ አውቶቢስ ተራ አጠገብ ከሚገኘው የሲዳማ ሪጅን ሰፕላይ ቼይን ንብረት እና ጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ ቁጥር 205 ማግኘት ይችላሉ፡፡
4. የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 800 (ስምንት መቶ) ኢትዮጲያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር1000182117742 ሲዳማ ሪጅን በመከፈል የጨረታ ሰነዱን ከሪጅኑ ፋይናንስ ቢሮ ቁጥር405 መግዛት ይችላሉ።
5. ጨረታው ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻው በተገኙበት ባይገኙም በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በሲዳማ ሪጅን የሰፕላይ ቼይን ንብረት እና ጠቅላላ እገልግሎት 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 205 ይከፈታል፡፡
6. ተጫራቾች በሰንጠረዡ ላይ ተጠቀሰው የብር መጠን በባንክ ዋስታና (Bid bond Gurantee) ወይም ሲፒኦ (CPO) ማስያዝ አለባቸው::
7. ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በተጠቀሰው ቀን እና ሰዓት ይከፈታል፡፡
8. ጨረታው ለ60 ቀናት ጸንቶ ይቆያል፡፡
9. የቴክኒክ እና የፋይናንስ ሰነዶች በሰም በታሸገ ኤንቨሎዎች ተለይተው መቅረብ አለባቸው::
10. ከኢትዮያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት እና ከሌሎች ኪድርጅቱ የሪጅን ዘርፎች ወይም ከማንኛውም ሌላ ስልጣን ካለው ዘርፍ ጋር የውል መቋረጥ ታሪክ ያለው እና ባለፈው የውል ዘመነ- ጥሩ ያልሆነ አፈጻጸም እንደነበረው የተረጋገጠ ማንኛውም ተቋራጭ በቴክኒክግምገማ ወቅት የመሰረዝ መብት አለው።
11. ማንኛውም የማጭበርበሪያ (ሐሰተኛ) ሰነዶችን ለማቅረብ መሞከር ከጨረታው ውድቆ
1. እንዲሆን ያደርጋል፡፡
2. መስሪያ ቤቱ ጨረታውን በከፈልም ሆነ በሙሉ የመሰዝ መበቱ የተጠበቀ ነው።
የትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሲዳማ ሪጅን
