Tender Detail

Tender Details


በየካ ከ/ከተማ ወረዳ 08 አስተዳደር በበጀት 2019 ዓ.ም አንደኛ ዙር የጽህፈት መሳሪያ እና የጽዳት ፣ የደንብ ልብስ ፣የመስተንግዶ አገልግሎት ፣የሃይገር መኪና ኪራይ፣ የሞንታርቦ ኪራይ ፣ የዲኮርስራ፣ ህትመት ስራ፣ የኤሌከሮኒከስ እቃዎች ጥገና አወዳድሮ መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል፡፡


የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥC 01/2019

 

በየካ /ከተማ ወረዳ 08 አስተዳደር በበጀት 2019 . አንደኛ ዙር የጽህፈት መሳሪያ እና የጽዳት የደንብ ልብስ ፣የመስተንግዶ አገልግሎት ፣የሃይገር መኪና ኪራይ፣ የሞንታርቦ ኪራይ የዲኮርስራ፣ ህትመት ስራ፣ የኤሌከሮኒከስ እቃዎች ጥገና አወዳድሮ መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል፡፡

1-    ተጫራቾች የዘመኑን ግብር የከፈለ አግባብነት ያለው የታደሰ ንግድ ፍቃድና የቫት ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ መረጃ ከጨረታ ሰነድ ጋር አያይዘው ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

2-    የጨረታው አካሄድ ማዛባት የሚሞከር ተጫራች ከጨረታ ውጪ ይሆናል ፤ለወደፊት የመንግስት ግዥ ላይ እንዳይሳተፍ ይደርጋል ያስያዘውም የጨረታ ማስከበሪያ ወዲያውኑ ለመንግስት ገቢ ይደረጋል፡፡

3-    ተጫራቾች ከጨረታው መዝጊያ ቀንና ሰዓት ቀደም ብለው ናሙና ለሚያስፈልጋቸው እቃዎች ናሙናውን ለእቃ ግምጃ ቤት ማስረከብ አለባቸው ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ በጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ io ተከታታይ የስራ ቀናት የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር ብቻ) በመክፈል መግዛት ይኖርባቸዋል ::

4-    ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በሲፒኦ ሎት 1 ለጽህፈት መሳርያ ብር 15,000.00 (አስራ አምስት ሺህ ብር )ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡

5-    ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በሲፒኦ ሎት 2 ለጽዳት እቃዎች ብር 10,000.00 (አስር ሺህ ብር ብቻ)ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

6-    ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በሲፒኦ ሎት3 ለደንብ ልብስ ብር 15,000.00 (አስራ አምስት ሺህ ብር )ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

7-    ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በሲፒኦ ሎት4 ለህትመት ስራ፣ ሎት5 ዲኮር ስራ ፣ሎት6 ለመስተንግዶሎት ፣ሎት7 ለሞንታርቦ ኪራይ ሎት፣ሎት 8የሃይገር መኪና ኪራይ፣ሎት9 ለኤሌክትሮኒከስ ጥገና ብር 2,000.00 (ሁለት ሺህ ብር ብቻ )ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡

8-    ተጫራቾች በሚወዳደሩበት የጨረታ አይነት ውስጥ የተዘረዘሩትን እቃዎች ቫትን ጨምሮ የአንድ ዋጋ በጨረታ ሰነድ ላይ ባለው ዋጋ መጠየቂያ እረድፍ ላይ በግልጽ ማስቀመጥ ይኖርባቸዋል፡፡

9-    ተጫራቾች በተዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ብቻ በመጠቀም መወዳደሪያ ዋጋዎችን ማስገባት ይኖርባቸዋል በሌላ ቅጽ የሚጠቀሙ ተጫራቾችን ጨረታ ውስጥ እዳይሳተፉ ያደርጋል፡፡

10-  ተጫራቾች ሙሉ ስማቸውን አድራሻቸውን ፊርማቸውን በእያንዳንዱ ሰነድ በመፈረም ማቅረብ ይኖርባቸዋል ሰነዶቹን በማህተም ማረጋገጥ አለባቸው፡፡

11-   ጨረታው ከተከፈተ በኋላ ተጫራች ባቀረቡት የመወዳደሪያ ሃሳብ ላይ ለውጥ (ማሻሻያ) ማድረግ እዲሁም ከጨረታ እራሳቸውን ማግለል አይችሉም፡፡

12-  ከላይ የተጠቀሱትን ማስረጃዎች አሟልተው በታሸገ ፖስታ አንድ ኦርጅናል አንድ ኮፒ በወረዳ 08 ፋ/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 312 ለዚሁ አገልግሎት የተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

13-  ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ 11ኛ የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ ከጠዋቱ 4፡30 ህጋዊ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት በወረዳ 8 ፋ/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 312 ይከፈታል፡፡

14-  በጨረታ አሸናፈ ሆነው የተመረጡ ድርጅቶች በገቡት ውል መሰረት ላሸነፉት እቃ በታዘዙት ኦርደር መሰረት 10% ገንዘብ ማስያዝ አለባቸው የታዘዙትንም እቃ ግምጃቤታችን ድረስ እራሳቸው ማስገባት የሚችሉ መሆን አለበት ፡፡

15-  እቃው በሚጓጓዝበት ወቅት ለሚደርሰው ማንኛውም የትራንስፖርት ወጪ በአቅራቢው ይሆናል፡፡

16- ተጫራቾች በጨረታ ሰነድ ላይ በተጠቀሱ ዝርዝር እቃዎች ላይ በከፊልም ሆነ በሙሉ መጫረት ይችላሉ፡፡

17-  ጨረታ ጸንቶ የሚቆይበት ጊዜ ቢበዛ ለ60ቀናት ብቻ ነው::

18-  ጨረታው ከተዘጋ በኋላ የሚቀርቡ የጨረታ ሰነዶች ተቀባይነት አይኖራቸውም፡፡

19- መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ስበስጠ መረጃ አድራሻ በስልክ ቁጥር-on-8-53-89-75 መደወል ይችላሉ

 

በየካ /ከተማ ወረዳ 08 አስተዳደር ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት

Save Tender