በንፋስ ስልክ ላፍቶ ከፍለ ከተማ ወረዳ 14 ቱሉ ኤጀርሳ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ለ2019 በጀት አመት የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የግዥው መስያ ቁጥር 001-2019 ዓ.ም
በንፋስ ስልክ ላፍቶ ከፍለ ከተማ ወረዳ 14 ቱሉ ኤጀርሳ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ለ2019 በጀት አመት የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በዚህም መሰረት
ሎት 1 የደንብ ልብስ የሲፒአ መጠን 25,000
ሎት 2 አላቂ የቢሮ እቃዎች የሲፒኦ መጠን 50,000
ሎት 3 የጽዳት እቃ -የሲፒአ መጠን 30,000
ሎት 4 ቋሚ የቢሮ እቃዎች -የሲፒአ መጠን 50,000
ሎት 5 የመኪና ጎማና ጌጣጌጦች- የሲፒአ መጠን 10,000
ሎት 6 ሞንታሮቦና ዲኮሬሽን ኪራይ የሲፒኦ መጠን 3.000.00
ሎት 7 ህትመት ስራዎች- የሲፒአ መጠን 5,000
ሎት 8 መስተንግዶ— የሲፒአ መጠን 5,000
ሎት 9 የቢሮ እቃዎች ጥገና
ሎት 10 የጉልበት ስራዎች
ሎትክ የህዝብና የጭነት ትራንስፖርት ብቃት ያላቸውንና በመስኩ የተሰማሩ ተጫራቾችን አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፡፡
በዚህም መሰረት፡-በጨረታው ለመወዳደር ፍላጎት ያላችሁ ተጫራቾች (አቅራቢዎች)
1. የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆኑን የሚያረጋግጥ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፣
2. የቲን እና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑና የምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ
3. ከንግድ ጽ/ቤት የተሰጣቸው የምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ
4. ተጫራቾች ከላይ በተጠቀሰው መሰረት የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ በእያንዳዱ ሎት ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
5. ተጫራቾች ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይየስራ ቀናት ከሎት ) እስከ ሎት8 በእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ ብር 300.00(ሶስት መቶ ብር ) በመክፈል ፋይናንስ ጽ/ቤት በመምጣት የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡
6. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን በታሸገ ፖስታ (ኤንቨሎፕ) ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት በፋይናንስ ጽ/ቤት ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል
7. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በአስረኛው ቀን 1፡30 ታሽጎ በ11ኛው ቀን ከረፋዱ 4፡30 ሰአት ይከፈታል፡፡ የመክፈቻ ቀኑ ቅዳሜና እሁድ ወይም የበአል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰአት ይከፈታል፡፡
8. ተጫራቾች የጨረታ ሳጥን ከመከፈቱ በፊት ለተወዳደሩባቸውና ናሙና ለሚያስፈልጋቸው እቃዎች እንዲሁም ለቋሚ እቃዎች ጽ/ቤቱ ባዘጋጀው የፍላጎት መግለጫ መሰረት ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
9. አቅራቢዎች ለተወዳደሩበት እቃዎች ማሸነፍዎን ሲያረጋግጡ ውል ማስከበሪያ 10 ፐርሰንት ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡
10. አምራች የሆናችሁ አቅራቢዎች ካደራጃችሁ አካል /ተቋም/ በሚመለከተው አካል የተፈረመ የዋስትና ደብዳቤ እና አምራች ስለመሆናችሁ ማረጋገጫ ደብዳቤ ማምጣት ትችላላችሁ፡፡አምራች ያልሆናችሁ አቅራቢዎች በዋስትና ደብዳቤ የማናስተናግድ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
11. ተጫራቾች የሚወዳደሩባቸውን እቃዎች ለእያንዳንዱ ከቫት ጋር ያለውን ዋጋ ማስቀመጥ ይጠበቅባቸዋል፡፡
12. የዘገየ ተጫራችና በጨረታ መከፈቻ ላይ ያልተነበበ ጨረታ ተቀባይነት የለውም
13. አሸናፊ ተጫራቾች ያሸነፉባቸውን እቃዎች በራሳቸው ትራንስፖርት ግዥ ፈጻሚው መስሪያ ቤት ድረስ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
14. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡
15. አድራሻ - ን/ስ/ላ/ክፍለ ከተማ ወረዳ 14 ፋይናንስ ጽ/ቤት ከጋርመንት ወደ አትከልት አሜን ሆቴል ወደ ውስጥ ገባ ብሎ አባ ገዳ ሳይደርስ
በንፋስ ስልክ ላፍቶ ከፍለ ከተማ ወረዳ 14 የቱሱ ኤጀርሳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
