በኮልፌ ቀራንዮ ከ/ከተማ ለአብነ ባስልዮስ የቅ/አ/መ/ደ/ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም የስራ ዘመን የአድሳት ና ጥገና ስራዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
የጨረታ ማስታወቂያ
የግዥ መለያ ቁጥር 001 /2019
በኮልፌ ቀራንዮ ከ/ከተማ ለአብነ ባስልዮስ የቅ/አ/መ/ደ/ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም የስራ ዘመን የአድሳት ና ጥገና ስራዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
|
ሎት |
የስራው አይነት |
|
ሎት1 |
ለህንፃ ለቁሳቁስእና ለተገጣጣሚዎች ዕድሳት እናጥገና |
|
ሎት2 |
ለመሰረተ ልማት ዕድሳትና ጥገና |
በጨረታዉ መሳተፍ የሚትገልጉ ተጨራቶች ከዚህ በታች መስፈቶች አሟልተዉ ማቅረብ አለባቸዉ።
በዘርፋ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው እና የዘመኑን ግብር ለመከፈላቸው ማስረጃ የሚያቀርቡ፣ በገንዘብ እና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር ( በመንግስት ግዥ ኤጀንሲ ድረ -ገፅ ላይ የተመዘገቡበትን የእቅራቢነት ኮፒ)፣ በጨረታው ለመሳተፍ የሚችሉ መሆኑን ከኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን ወይም ጉዳዩ ከሚመለከተው አካላት የድጋፍ ደብዳቤ የሚያቀርቡ፡፡
የተጨማሪ እሴት ታከስ የተመዘገብትን የምስከር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው:: በጨረታው ለመሳተፍ ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር ብቻ ) በመከፈል ጨረታ ሰነዱን በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በት/ቤቱ ግዥ ከፍል ቢሮ ቁጥር 7 መውሰድ ይችላሉ።
1. ጨረታው 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ከፍት ሆኖ ይቆይና በuኛው ቀን ጠዋት 4፡00 ሰዓት ታሽጎ 4፡30 ሰዓት ላይ ይከፈታል፣ ተጫራቾች ከላይ በሰንጠረዡ ሎት/ ማስከበሪያ ለእያንዳዱ የተገለፁትን የገንዘብ መጠን ጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ (CPO) ማቅረብ አለባቸው::
|
ሎት |
የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር (CPO) |
|
ሎት1 |
15,000.00 (አስራ አምስት ሺህ ብር) |
|
ሎት2 |
20,000.00 (ሃያሺህ ብር)) |
2. ተጫራቾች ለሚያቀርቧቸው የዕቃ ናሙና ማቅረብ አለባቸው ::
3. ተጫራቾች የማጭበርበር ድርጊት ላለመፈፀም ቃል የሚገቡበትን ፎርማት በመሙላት የተጫራቹን ድርጅት ፊርማና ማህተም በማድረግ ማቅረብ አለባቸው፡፡
4. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የጨረታ ሰነድ በሰንጠረዡ በተጠቀሰው የጨረታ መዝጊያ ቀንና ሰዓት የሰራውን ዋጋ ቫትን ጨምሮ በመግለፅ በቢሮ ቁጥር 7 ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ ::
5. ጨረታው ከላይ በተገለፀው የመከፈቻ ቀንና ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በት /ቤቱ ግዥ ከፍል ይከፈታል፡፡
6. መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፈል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
አድራሻ :- ኮ/ቀ/ክ/ከተማ አቡነ ባስልዮስ የቅ የመ/ጀ/ደ/ት/ቤት ወይም በተለምዶ ቆሼ ተብሎ በሚጠራ አካባቢ
ለበለጠ መረጃ - ስልክ ቁጥር 0118342219 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ::
በኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ ለአብነ ባስልዮስ የቅ/አ/መ/ደ/ት/ቤት
