የመራቢቾ ት/ቤት የቀድሞ ተማሪዎች ማህበር የማህበሩን ዓመታዊ ሂሳብ በውጪ ኦዲተር ማስመርመር የሚፈልጉ።
የጨረታ ማስታወቂያ
የመራቢቾ ት/ቤት የቀድሞ ተማሪዎች ማህበር የማህበሩን ዓመታዊ ሂሳብ በውጪ ኦዲተር ማስመርመር የሚፈልጉ
1/ በመስኩ የታደሰ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው
2/ በጫረታው ለመሳተፍ የሚያስችላቸውን ጊዜው ያላለፈበት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
3/ ስራው በተቀመጠለት ጊዜ ውስጥ በማጠናቀቅ ማህበሩ በሚወስነው ቦታ በመገኘት የምርመራ ሪፖርት ማቅረብ ለሚችሉ ተጫራቾች ስራውን በጨረታ መስጠት ይፈልጋል ፡፡
ስለሆነም ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸውን በማዘጋጀት እስከ ሐምሌ 5/12/2018 ዓ.ም ባሉት ቀናት ውስጥ ዘወተር በስራ ሠዓት በአዲስ አበባ ከተማ በአራዳ ክ/ከተማ ውስጥ ፒያሳ አካባቢ በሚገኘው የጉራጌ ልማትና ባህል ማህበር ጽ/ቤት በአካል ማቅረብ
ይኖርባቸዋል ።
ስበስጠ መረጃ-
በስልክ ቁጥር-0911084087 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
የመራቢቾ ት/ቤት የቀድሞ ተማሪዎች ማህበር
