Tender Detail

Tender Details


ኮምፓሽን ፋሚሊ ኢንተርናሽናል ሕጋዊ ግዴታ ያሟላ ኦዲተር በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡


በድጋሚ የወጣ የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ

 

ድርጅታችን ኮምፓሽን ፋሚሊ ኢንተርናሽናል የተባለ አገር በቀል በጎ አድራጎት ድርጅት በአዋጅ ቁጥር 13/2011 አንቀጽ 88/3 መሰረት በምዝገባ ሰርተፍኬት ቁጥር0536 ዳግም ተመዝግቦ እየሰራ ይገኛል፡፡ በመሆኑም 2018 በጀት አመት እስከ 2020 . ያለውን የሶስት ተከታታይ አመታት የኦዲት ስራና የድርጅቱን ማኔጅመንት ማንኛውም ሕጋዊ ግዴታ ያሟላ ኦዲተር በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአምስት ተከታታይ የስራ ቀናት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች በማቅረብ መወዳደር ይችላል፡፡ 1. የታደሰ ንግድ ፈቃድ 2. የሙያ ፈቃድ 3 የስራ ልምድ 4 የሶስት አመት የዋጋ ግምት 5. ስራውን ጨርሶ የማስረከቢያ ጊዜ 6. በአዲሱ የመንግስት የኦዲት ሪፖርት አሰራር(IPSAS) ማቅረብ የሚችሉ ሁሉ መወዳደር ይችላሉ፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር09332192025/0913959973/ 0911703945 መደወል ይችላሉ፡፡ አድራሻ ሀና ቀለበት በወረዳ ወደ 58 በሚወስደው መንገድ ብረት ድልድይ አካባቢ እንገኛለን፡፡

 

ኮምፓሽን ፋሚሊ ኢንተርናሽናል

 

 

Save Tender