Tender Detail

Tender Details


የአዳማ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በከተማው መስተዳድር ስር ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የዕዳት ዕቃዎች| የመኪና ጎማዎች እና የሆቴል አገልግሎት ለማግኘት ለ2019 በጀት አመት በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡


የጨረታ ማስታወቂያ

 

የአዳማ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ /ቤት በከተማው መስተዳድር ስር ለሚገኙ ሴክተር /ቤቶች የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የዕዳት ዕቃዎች| የመኪና ጎማዎች እና የሆቴል አገልግሎት ለማግኘት 2019 በጀት አመት በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

1.     ተጫራቾች በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ስራ ፍቃድ ያለው፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉና፤ የዘመኑን ግብር ከፍሎ ማጠናቀቁንና፤ ጨረታ ላይ እንዲሳተፍ የሚል ማስረጃ ከሀገር ውስጥ ገቢ ባለስልጣን /ቤት ማቅረብ አለበት፡፡

2.     የተጨማሪ እሴት ታከስ (VAT ) ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስከር መረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣

3.     ተጫራቾች ለእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 500.00 (አምስት መቶ ብር) በጽ/ቤቱ ስም ሲንቄ ባንከ በሂሳብ ቁጥር 1054551612 ላይ ገቢ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ 15 ተከታታይየስራ ቀናት በጽ/ቤቱ የግዢ የስራ ሂደት ቢሮ ድረስ በመቅረብ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡

4.     የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN No.) የምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።

5.     አቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡና የምስክር ወረቀት ያላቸው::

6.     ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ የተጠቀሰውን ማስረጃዎች ኦርጅናልና ፎቶ ከፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡

7.     ተጫራቾች በሚያቀርቡት የጨረታ ዋጋ ለእያንዳንዱ ጨረታ ማስከበሪያ CPO ብር 50,000.00(ሀምሳ ሺህ ብር) ሲሆን በጥቃቅን አነስተኛ ኢንተርፕራይዝ በተደራጁ የትኛውንም የዋስትና ደብዳቤ የማንቀበል መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን።

8.     ተጫራቾች ሰነዳቸውን ቴከኒካ እና ፋይናንሻል ለየብቻ ኦርጂናል እና ኮፒ ለየብቻ ታሽጎ መቅረብ አለበት፡፡ ቴከኒካሉን ያለፉት ተወዳዳሪዎች ፋይናንሻላቸው ይከፈታል።

9.     የእስቴሽነሪ እና የፅዳት እቃዎችን ለማቅረብ የምትወዳደሩ ሳምፐል ማቅረብ አለባቸው::

10.                        ጨረታው የሚከፈተው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት 16ኛው ቀን የስራ ቀን ከሆነ 400 ሰዓት ተዘግቶ በዛው ቀን 430 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ቢገኙም ባይገኙም በአዳማ ከተማ ገንዘብ//ቤት ሶስተኛ ፎቅ ገገዢ ክፍል ውስጥ ይከፈታል፡፡ እለቱ በዓል ወይም /ቤቱ ዝግ ከሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን በተጠቀሰው ሰዓት ጨረታው ይከፈታል፡፡

11.                        የጨረታው አሸናፊ ዕቃዎቹን እስከ አዳማ ከተማ ገንዘብ /ቤት መጋዘን ድረስ በራሱ ወጪ አጓጉዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡

12.                        የጨረታው አሸናፊ በጨረታ መመሪያ በተሰጠው መሰረት የጨረታ አሸናፊነቱ በውስጥ ማስታወቂያ በስልክ እንደተገለፀ በዐ ተከታታይ ቀናት ውስጥ አስፈላጊውን የጨረታ ውል ከአዳማ ከተማ ገንዘብ /ቤት ጋር መፈራረም አለበት። ይህ ባይፈፀም የጨረታ አሽናፊነቱን በመሰረዝ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ገቢ ይሆናል።

13.                        ማንኛውም ተጫራች ለውድድር የሚቀርበው ቫት ተጠቃሚ ሲሆን 7.5 % በከፍያ ጊዜ የሚቀነስ ይሆናል፡፡

14.                        መስሪያ ቤቱ ከሚያደርገው የግዢ ዉል 20 ፐርሰንት መጨመር ወይም መቀነስ የሚችል መሆኑን ተጫራቹ መገንዘብ አለበት፡፡

15.                        መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 09-73-33-45-15 በስራ ሰዓት ደውሱ መጠየቅ ይቻላል፡፡

 

የአዳማ ከተማ ገንዘብ /ቤት

 

Save Tender