Tender Detail

Tender Details

  • Company የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ኢኮ/ል/መምሪያ
  • Address ሀዋሳ ከተማ አዲሱ ከተማ አስተዳደር ህንፃ አራተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 54 ፡ ሲዳማ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 046-212-13-34
  • Website
  • Deadline10 Aug 2026, 9:30 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price200.00
  • opening date2026-08-10 10:00:00
  • Categories Furniture And Furnishing , Office And Home Furniture , Furniture

የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ዕቅድ መሠረት ፈርኒቸር ማለትም ለአዳራሽ ደረጃ የጠበቀ ወንበር/Imported high qualty aluminum Sheraton Chair ለመግዛት በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ፈቃድ ካለው አቅራቢዎች መካከል በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡


ጨረታ ማስታወቂያ

 

የሀዋሳ ከተማ አስ////መምሪያ በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ /ቤት 2019 በጀት ዓመት ዕቅድ መሠረት ፈርኒቸር ማለትም ለአዳራሽ ደረጃ የጠበቀ ወንበር/Imported high qualty aluminum Sheraton Chair ለመግዛት በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ፈቃድ ካለው አቅራቢዎች መካከል በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡

በዚህ መሠረት ብዛት 200 ሲሆን፣

ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ አቅራቢዎች መወዳደር ይችላሉ፡-

1.     በሥራ መስኩ ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ

2.    የንግድ ምዝገባ ምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉና የዘመኑን ግብር መክፈላቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡

3.    ተጨማሪ እሴት ታከስ (VAT) ተመዝጋቢ የሆኑ '

4.    የእቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው፣

5.    የታከስ ከሊራንስ ማቅረብ አለበት፡፡

6.    የጨረታ ሰነዱን ከሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋይ/ኢኮ/ልማት መምሪያ ቢሮ (አዲሱ ከተማ አስተዳደርህንፃ) አራተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 54 (ሃምሳ አራት) በመቅረብ ይህ ጨሪታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 /አሥር/ ተከታታይ ቀናት ውስጥ ቀርባችሁ ሰነድ ብር 200(ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ወስዶ ዋጋ ሞልቶ ማቅረብ ይችላሉ፡፡

7.    ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ 30,000 ( ሰላሳ ሺህ ብር ) በባንክ የተረጋገጠ (የተመሰከረ) ሲፒኦ (CPO ) ወይም ቢድ ቦንድ ከጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ አለበት ::

8.    ጨረታ ሰነዱ በሰም ለየብቻቸው በታሸገ ኤንቨሎፕ አንድ ኦሪጂናል እና ሁለት ኮፒ ፋይናንሻል በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 አሥር ተከታታይ ቀናት በፋይ/ኢኮ/ልማ/ መምሪያ ቢሮ ቁጥር 54 (ግዢ ኬዝ ቲም ) ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

9.    ጨረታው 1ኛው ቀን ከጠዋቱ 330 ሰዓት ታሽጎ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻ በተገኙበትም ሆነ ባልተገኙበት ከጠዋቱ 400 ሰዓት በቢሮ ቁጥር 54 ይከፈታል። ይህ ቀን በበዓላት ቅዳሜ ወይም እሁድ ከሆነ ቀጥሎ ባለው የሥራ ቀን በተመሣሣይ ሠዓት የሚታሸግና የሚከፈትበት ቀን ይሆናል፡፡ የበዓል ቀን ከሆነ ደግሞ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ጨረታው ይከፈታል

10.  መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

ስልክ ቁጥር 046-212-13-34

 

የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ኢኮ//መምሪያ(ሀዋሳ)

✨ messages.ai_summary
The Hawassa City Administration Finance and Economic Development Department is procuring 200 imported high-quality aluminum Sheraton chairs through an open tender. The bid document is available for 200 ETB, and a bid bond of 30,000 ETB is required. Submission and opening take place on 2026-08-10. Eligible bidders must have a renewed trade license, commercial registration certificate, tax clearance, VAT registration, and supplier registration certificate.
Save Tender