ፊንጫኣ ስኳር ፋብርካ ከዚህ በታች የተገለጹትን የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር OT/15/2018
ፊንጫኣ ስኳር ፋብርካ ከዚህ በታች የተገለጹትን የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::
|
Lot |
Description |
|
Lot-1 |
Purchase of Battery for Machineries, Vehicles & Motor Cycles (PR-No. 46002) |
|
Lot-2 |
Purchase of Two Unit of Self-Propelled Vibratory Roller (Compactor) PR-No. 46007 |
|
Lot-3
|
Purchase of Four Unit of 410-440 4WD articulated Chassis Tractor (PR-No. 46008 |
|
Lot-4 |
Purchase of Four Units of Heavy-Duty Offset Disc Plough (PR-No. 46009) |
|
Lot-5 |
Purchase of Iveco Flatbed Spare Parts (PR-No. 46030) |
|
Lot-6 |
Purchase of Iveco Lowbed Spare Parts (PR-No. 46033) |
|
Lot-7 |
Purchase of Simba Disc Plough Spare Parts (PR-No. 46034) |
|
Lot-8 |
Purchase of Rome Heavy Duty Harrow Spare Parts (PR-No. 46035) |
|
Lot-9 |
Purchase of Toyota Pickup S/Cab Spare Parts (PR-No. 46047) |
|
Lot-10 |
Purchase of Iveco Crane Spare Parts (PR-No. 46048) |
|
Lot-11 |
Purchase of Toyota Pickup D/Cab Spare Parts (PR-No. 46049) |
|
Lot-12 |
Purchase of Toyota Station Wagon Spare Parts (PR-No. 46050) |
|
Lot-13 |
Purchase of Bell Trailer Summer Maintenance Spare Parts (PR-No. 46051) |
|
Lot-14 |
Purchase of MIE Trailer Summer Maintenance Spare Parts (PR-No. 46052) |
|
Lot-15 |
Purchase of XCMG Wheel Loader Spare Parts (PR-No. 46053) |
|
Lot-16 |
Purchase of FSR-ISUZU Spares (PR-No. 46055 |
|
Lot-17 |
Purchase of Toyota Pickup S/Cap Spare Parts (PR-No. 46056) |
|
Lot-18 |
Purchase of DAEWOO Dump Truck Spare Parts (PR-No. 46057) |
|
Lot-19 |
Purchase of DAEWOO Express Bus (PR-No. 46061 |
|
Lot-20 |
Purchase of UD Dump Truck Spare Parts (PR-No. 46064 |
|
Lot-21 |
Purchase of Toyota Pickup D/Cab Spare Parts (PR-No. 46065) |
|
Lot-22 |
Purchase of YAMAHA Motor Cycle Spare Parts (PR-No. 46068) |
|
Lot-23 |
Purchase of Suzuki Motor Cycle Spare Parts (PR-No. 46069) |
ስለዚህ በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው ድርጅቶች ጨረታውን ለመግዛት ማመልከቻ፣ የታደሰ የንግድ ፍቃድ፣ የታከስ ክሊራንስ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት እና የአቅራቢዎች የምዝገባ ሰርተፊኬት በማቅረብ እና ለሎቱ የማይመለስ ብር 400 (አራት መቶ) በመከፈል ለዚሁ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከሚከተለው አድራሻ በመግዛት በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ፡፡
ፊንጫኣ ስኳር ፋብርካ ግዥ ቡድን
ሜክስኮ፣ ፊሊፕስ ሕንፃ ቢሮ ቁጥር 209
የስልክ ቁጥር 011-551-25-47
የፋክስ ቁጥር 011-551-29-11
ተጫራቾች ከሚያቀርቡት ሰነድ ጋር በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፍቃድ፣ የታከስ ከሊራንስ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት፣ የአቅራቢዎች የምዝገባ ሰርተፊኬት እና ለጨረታ ማስከበሪያ በጨረታ ሰነድ ውስጥ የተገለጸውን የገንዘብ መጠን በሲ-ፒ.ኦ ማቅረብ አለባቸው፡፡
1. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ሰነድ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ21ኛው ተከታታይ ቀናት ከቀኑ 8፡00 ሰዓት በፊት ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
2. ጨረታው በተመሳሳይ ቀን ከቀኑ 8፡15 ሰዓት ላይ ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ቢሮ ቁጥር205 ውስጥ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ነገር ግን ቀኑ የሥራ ቀን ካልሆነ የማስገቢያውም ሆነ የመክፈቻ ሥነ ስርዓት በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይሆናል፡፡
3. ፊንጫኣ ስኳር ፋብርካ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፍል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ፊንጫኣ ስኳር ፋብርካ
