Tender Detail

Tender Details

  • Company የኬር ኸዥ አጠቃላይ ንግድ አክሲዮን ማህበር
  • Address መርካቶ ንጋት ብርሃን ህንፃ ቢሮ ቁጥር 207 ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0112777770
  • Website
  • Deadline07 Aug 2026, 4:30 PM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price
  • opening date2026-08-07 16:30:00
  • Categories Audit Service

የኬር ኸዥ አጠቃላይ ንግድ አ/ማ የ2019 ዓ.ም የአክሲዮኑን ሂሳብ በውጭ አዲተር አወዳድሮ ለማስመርመር ይፈልጋል፡፡


ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የኦዲት  የጨረታ ማስታወቂያ

 

የኬር ኸዥ አጠቃላይ ንግድ / 2019 . የአክሲዮኑን ሂሳብ በውጭ አዲተር አወዳድሮ ለማስመርመር ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ ማንኛውም ከዚህ በታች የተገለፁትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መሣተፍ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን ፡፡

1. የንግድ መለያ ቁጥር

2. የንግድ ምዝገባ ፈቃድ

3. የታደሰ የንግድ ፈቃድ

4. የብቃት ማረጋገጫ እና

5. የሥራ ልምድ ማሣየት ወይም መረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡

6. AA BE መረጃ የሚያቀርብ (የኢትዮጵያ ሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ የምዝገባ የምስከርወረቀት) ያለው

ተጫራቾች (የሚወዳደሩበትን) የሚያቀርቡትን ዋጋ በሰም በታሸገ ፖስታ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 (አምስት) ተከታታይ የስራ ቀናት ከታች በተገለፀው የስራ ሰዓት የመረጃቸውን ኦርጅናል እና ኮፒ በኬር ኸዥ /// ዋና /ቤት በመቅረብ መወዳደርይችላሉ፡፡

የስራ ሰዓት ከሰኞ እስከ ቅዳሜ

ጠዋት 300 ሰዓት - 600 ሰዓት

ከሰዓት 700 ሰዓት - 1030 ሰዓት

ቅዳሜ ጠዋት 300 ሰዓት - 600 ሰዓት

አድራሻ፡-

መርካቶ ንጋት ብርሃን ህንፃ ቢሮ ቁጥር 207

ስልክ 01127777 ወይም 0977650000/0963896676

 

የኬር ኸዥ አጠቃላይ ንግድ /

✨ messages.ai_summary
- Ker Hez General Trading S.C. (Addis Ababa) is procuring an external audit of its accounts for the 2019 Ethiopian fiscal year; this is the third tender announcement. - Bidders must submit a price in a wax-sealed envelope, along with originals and copies of required documents, within five consecutive working days from the announcement date at the company's main office (Merkato Ngaat Berhan Building, Office No. 207). - Key requirements: business identification number, business registration license, renewed business license, competence certificate, work experience details, and an Ethiopian Accounting and Auditing Board (AA BE) registration certificate. - Submission deadline and opening date: August 7, 2026.
Save Tender