Tender Detail

Tender Details


በቂርቆስ ከፍለ ከተማ ት/ት/ጽ/ቤት የጠመንጃ ያዥ ቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለ2019 ዓ.ም በጀት አመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ፡ ቋሚና አላቅ የቢሮ ዕቃዎች፥ አላቂ የፅዳት ዕቃዎች፥ አላቂ የት/ት መረጃ መሳሪያዎች፥ የሰራተኞች የደንብ ፥ልብስ የጥገና ስራዎች፥በጨረታ አወዳደሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡


ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

በቂርቆስ ከፍለ ከተማ ///ቤት የጠመንጃ ያዥ ቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት 2019 . በጀት አመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ፡ ቋሚና አላቅ የቢሮ ዕቃዎች

አላቂ የፅዳት ዕቃዎች

አላቂ የት/ መረጃ መሳሪያዎች

የሰራተኞች የደንብ ልብስ

የጥገና ስራዎች

1.     የተጨማሪ እሴት ታከስ / ቫት/ ተመዝጋቢ ስለመሆናቸ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡

2.     በዘርፉ ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸ ውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡

3.     በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገበ እና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ

4.     የጨረታ ማስረከቢያ 5000 (አምስት ሽህ ብር) በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

5.     ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 300 (ሶስት መቶ ብር ብቻ) በመከፈል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናቶች በጠመንጃያዥ ቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ፋይናንስ ቢሮ ቁጥር 02 በግንባር በመቅረብ መግዛት ይችላሉ::

6.     ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዕቃ ናሙና ጨረታው ከመከፈቱ 1 ቀን በፊት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

7.     ተጫራቾች ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል መጫረት ይችላሉ፡፡

8.     ጨረታው 10ኛው ቀን ከቀኑ 11:00 ተዘግቶ/ቀኑ ቅዳሜና እሁድ ከሆነ በሚቀጥለው ስራ ቀን ከጠዋቱ 330 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በትምህርት ቤቱ ፋይናንስ ቢሮ ይከፈታል፡፡

9.     አሸናፊዎች ያሸነፉባቸውን ዕቃዎች ትምህርት ቤቱ ግማጃ ቤት ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

10.                        ትምህርት ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

11.                        የተሰረዘ የተደለዘ ግልፅነት የሌለው ጨረታ ሰነድ ውድቅ ይሆናል፡፡

12.                        ተጫራቾች የሚያቀርቡትን የመጫረቻ ሰነድ ፋይናንሻል እና ቴክኒካል ለየብቻ በፖስታ በማሸግ ማስገባት ይኖርበታል፡፡

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0114-703882

አድራሻ ደብረዘይት መንገድ በጠመንጃ ያዥ ንግድ ባንክ ፊትለፊት በእምነት ሬስቶራንት ጀርባ 200ሜትር ወደ ውስጥ ገባ ብሎ

ስልክ ቁጥ /Lakk Bilb./PHONE.N 0114661301

ፖስታ ሳ/ቁጥር/ Saanduqa poosxaa /PO.BOX

100768 temnjayajeprimaryschool@gmail.com

 

በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ///ቤት

 

✨ messages.ai_summary
- Procurement: Various fixed and consumable office items, consumable cleaning items, consumable educational information equipment, staff uniforms, and maintenance works for the 2019 E.C. budget year. - Issuer: Bikirkos Sub-city Education Office – Gemenja Yaj Pre-Primary, Primary and Secondary School, Addis Ababa. - Key dates: Posted 03/08/2026; submission deadline 12/08/2026; bid opening 13/08/2026. - Costs: Non-refundable bid document fee 300 ETB; bid bond 5,000 ETB via bank-confirmed CPO. - Requirements: VAT registration, renewed trade license with proof of current tax payment, registration in the supplier list; samples must be submitted one day before opening; bids may be for full or partial scope; financial and technical documents must be in separate sealed envelopes.
Save Tender