አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መምህራን ማህበር የማህበሩን የ2018 ዓ.ም ሂሳብ ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል፡፡
የጨረታ ማስታወቂያ
አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መምህራን ማህበር የማህበሩን የ2018 ዓ.ም ሂሳብ ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ ተወዳዳሪዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 የስራ ቀናት ውስጥ በታሸገ ኢንቨሎፕ ለማህበሩ ጽ/ቤት በማስገባት እንዲወዳደሩ ይጋብዛል፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መምህራን ማህበር
✨ messages.ai_summary
- Audit of the 2018 E.C. accounts of the Addis Ababa City Administration Teachers' Association.
- Issued by the Addis Ababa City Administration Teachers' Association (Addis Ababa).
- Submission deadline and bid opening: 2026-08-13; posted on 2026-08-03.
- Bidders must hold a valid legal license and have paid current taxes; sealed envelopes must be submitted to the association office within 10 consecutive working days from publication.
