የደ/ም/ኢ/ከ/መ/ደም ኦሞ ዞን ቤሮ ወረዳ ፋይናንስ ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2019 በጀት ለሴከተር መ/ቤቶች የእስተሸነሪ ፋርኒቸር እና የኤሌክትሮኒከስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለተፈለገ በጨረታው መሳተፍ የሚትፈልጉ ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል፡፡
የጨረታ ማስታወቂያ
የደ/ም/ኢ/ከ/መ/ደም ኦሞ ዞን ቤሮ ወረዳ ፋይናንስ ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2019 በጀት ለሴከተር መ/ቤቶች የእስተሸነሪ ፋርኒቸር እና የኤሌክትሮኒከስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለተፈለገ በጨረታው መሳተፍ የሚትፈልጉ ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል፡፡
1. ለ2019 በጀት ዓመት የሚያስፈልግ የታደሰ የንግድ ፋቃድ፣ የብቃት ማረጋገጫና የተሰማሩበት የስራ ዘርፍ የሚገልጽ የንግድ ፍቃድ ምዝገባ ያላቸውና የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈሉ ፣ የታደሰ ህጋዊ ሰውነት ያላቸው ከነሰነዱ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
2.የተጨማሪ እሴት ታከስ (V.A.T) ተመዝጋቢ የሆኑና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN NO) ያላቸው
3.ተጫራቾች (የአቅራቢነት የምስከር ወረቀት) ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
4.ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ለመግዛት በቤንች ሼኮ ዞን ፋ/ኢ/መመሪያ በመቅረብ የማይመለስ 100//አንድ መቶ ብር/ መወስድ አለባቸው፡፡
5.ተጫራቾች ይህ ጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 የሥራ ቀናት ውስጥ በቤንች ሼኮ ዞን ፋ/ኢ/መመሪያ በመቅረብ መግዛት አለባቸው::
6.ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ /CPO/ የእስተሽነሪ 20,000/ሀያ ሺህ ብር/ ፋርኒቸር 20,000/ሀያ ሺህ ብር/ የኤሌትሮንከስ 20,000/ሀያ ሺህ ብር/ ለእያንዳንዱ ማቅረብ የሚችል መሆን አለበት፡፡
6.ተጫራቾች በእያንዳንዱ ፖስታ የሚወዳደሩበትን የድርጅቱ ስም፧ፊርማ፣የስራ ቦታ፣የድርጅቱን አድራሻ እና የተወካዩን ስልክ ቁጥር በመግለጽ መጻፍ አለበት
* ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነድ (ቴክኒካል እና ፋይናሻል) 1(አርጅናል) እና (2 ኮፒ) ተፈርሞበት በጥንቃቄ በስም በታሸገ ኢንቨሎፕ በጨረታው ማስታወቂያው ከተመለከተው የጊዜ ገደብ በፊት በቤንች ሼኮ ዞን ፋ/ኢ/መመሪያ ለጨረታው በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ገቢ ማድረግ አለባቸው፡፡
*ጨረታው በማስታወቂያ በወጣ በ16ኛው ቀን ከጥዋቱ 3፡00 ስዓት ታሽጎ በዕለቱ 3፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ መኪሎቻቸው በተገኘበት ይከፈታል፡፡
* የጨረታ መክፈቻ ቀን የእረፍት ቀን ወይም የበዓል ቀን ከሆነ በሌላ ቀን የሚከፈት ይሆናል፡፡ መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ በከፊልም ይሁን ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
በደ/ምዕ/ኢት/ሕ/ክ/መ በሞዕ/ኦሞ ዞን ቢሮ ወረዳ ፋይናንስ ኢኮኖሚ ጽ/ቤት
