Tender Detail

Tender Details


የቤ/ጉ/ክ/መ/ግብርና ቢሮ በ2019 በጀት ዓመት በተዘዋዋሪ ፈንድ የእንስሳት መድኃኒት ግዥ ለመፈፀም የዘመኑን ግብር የከፈሉ፤ ለ2018/19 ዓ.ም በዘርፉ የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ፍቃድ፤ ለ2018/19 ዓ.ም የታደሰ የንግድ ምዝገባ ምስከር ወረቀት በሀገር ውስጥ ገቢዎች የጨረታ ተሳታፊነት የድጋፍ ደብዳቤ ያለውን፣ የታደሰ የአቅራቢነት ሰርተፊኬት ያላቸውን ተወዳዳሪዎች በሀገር ውስጥ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለ


የጨረታ ማስታወቂያ

 

የቤ////ግብርና ቢሮ 2019 በጀት ዓመት በተዘዋዋሪ ፈንድ የእንስሳት መድኃኒት ግዥ ለመፈፀም የዘመኑን ግብር የከፈሉ፤ 2018/19 . በዘርፉ የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ፍቃድ፤ 2018/19 . የታደሰ የንግድ ምዝገባ ምስከር ወረቀት በሀገር ውስጥ ገቢዎች የጨረታ ተሳታፊነት የድጋፍ ደብዳቤ ያለውን፣ የታደሰ የአቅራቢነት ሰርተፊኬት ያላቸውን ተወዳዳሪዎች በሀገር ውስጥ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

1.     ዝርዝር ጨረታውን የያዘ ሠነድ የማይመለስ ብር 1,000/አንድ ሺህ ብር/በመከፈል አሶሳ በቤ////ግብርና ቢሮ በግዥ/ንብ/አስ/ዳይሬከቶሬት በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡

2.     የጨረታ ማስከበሪያ 2% በባንክ በተረጋገጠ .. ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

3.     አሸናፊ ድርጅት የውል ስምምነት ሲፈርም ለውል ማስከበሪያ ካሸነፈበት ጠቅላላ ዋጋ 10% ያስይዛል፡፡

4.     በጨረታው ያልተመረጡ ተጫራቾች ያስያዙት የጨረታ ማስከበረያ የጨረታ አሸናፊ እንደታወቀ ወዲያውኑ ተመላሽ ይደረግላቸዋል፡፡

5.     ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ለጨረታው በተዘጋጀው ሣጥን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15 ቀናት የጨረታ ሠነዱን በመግዛት እስከ 16ተኛው ቀን ከጠዋቱ 400 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

6.     ጨረታው የሚዘጋበት ቀን 16ኛው የሥራ ቀን ከጠዋቱ 400 ሰዓት ሆኖ ነገር ግን ቅዳሜ፤ እሁድ እና የሕዝብ በዓል ቀን ላይ ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይዘጋል፡፡

7.     ጨረታው የሚከፈትበት ቀን 16ኛው የሥራ ቀን ከጠዋቱ 430 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት አሶሳ በሚገኘው በቤ////ግብርና ቢሮ በግዥ/ንብ/አስ/ዳይሬከቶሬት ይሆናል፡፡

8.     ቢሮው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

በስጠ መረጃ፡- 0577752144 አሶሳ ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

 

የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግሥት ግብርና ቢሮ

✨ messages.ai_summary
- Procurement of animal medicines under a revolving fund for the 2019 budget year. - Issued by the Benishangul-Gumuz Regional State Agriculture Bureau. - Bid documents are available for a non-refundable 1,000 ETB; bids must be submitted by the 16th day from announcement at 4:00 (Ethiopian morning time), with opening at 4:30 that day. - Bid bond: 2% via bank-confirmed C.P.O.; the winning bidder must provide a 10% contract performance guarantee. - Bidders must have paid current taxes, a renewed 2018/19 legal business license and trade registration, an inland revenue participation support letter, and a renewed supplier certificate.
Save Tender