Tender Detail

Tender Details

  • Company ሀኪድ በኢትዮጵያ የበጎ አድራጎት ማኅበር
  • Address Addis Ababa Ethiopia, Phone: 09 44 21 10 35
  • Website
  • Deadline12 Aug 2026, 4:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price
  • opening dateተከታታይአምስት (5) የሥራ ቀናት
  • Categories Accounting & Auditing , Audit Service

በምዝገባ ሰርተፊኬት ቁጥር 6187 የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን ተመዝግቦ የሚንቀሳቀሰው ሀገር በቀል ማኅበራችን ሀኪድ በኢትዮጵያ ከ2018 በጀት ዓመት ጀምሮ ለሚቀጥሉት ሶስት ዓመታት የማህበሩን ሂሳብ በውጭ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል፡፡


የኦዲት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ

በምዝገባ ሰርተፊኬት ቁጥር 6187 የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን ተመዝግቦ የሚንቀሳቀሰው ሀገር በቀል ማኅበራችን ሀኪድ በኢትዮጵያ 2018 በጀት ዓመት ጀምሮ ለሚቀጥሉት ሶስት ዓመታት የማህበሩን ሂሳብ በውጭ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሰረት-

1) በኢትዮጵያ የሂሳብ አያያዝ እና ኦዲት ቦርድ የተመዘገበና ሂሳብ ለማድረግ ብቃት ያለው፤

2) የምዝገባ እና የታደሰ የንግድ ፈቃድ፤

3) የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፤

4) የወቅቱን ግብር የከፈለ እና

5) ተመሳሳይ የበጎ አድራጎት ድርጅቶችን ኦዲት ያደረገበትን የሥራ ልምድ ማስረጃ የሚያቀርብ።

ከዚህ _ በላይ _ የተዘረዘሩ _ መስፈርቶችን _ የሚያሟሉና አስፈላጊውን የሰነድ ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ የኦዲት ድርጅቶችን እንዲወዳደሩ ይጋብዛል።

ስለሆነም መስፈርቱን አሟልተው በጨረታው መወዳደር የሚፈልጉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይአምስት (5) የሥራ ቀናት የመወዳደሪያ ቴክኒካል ሰነዳቸውን ብቻ (pdf format) ከዚህ በታች በተቀመጠው የኢሜይል አድራሻ መላክየሚችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

ኢሜይል:-hakid.ethiopia2024@gmail.com

ስልክ ቁጥር፦ 09 44 21 10 35

 

ሀኪድ በኢትዮጵያ የበጎ አድራጎት ማኅበር

✨ messages.ai_summary
Hakid in Ethiopia Charity Association, registered under Civil Society Organizations Authority certificate No. 6187, is tendering for an external auditor to audit its accounts for three years starting from the 2018 budget year. Bidders must be registered with the Accounting and Auditing Board of Ethiopia, hold a renewed business license and taxpayer identification number, be current on taxes, and show evidence of experience auditing similar charitable organizations. Technical documents in PDF must be submitted by email within five consecutive working days from the announcement date; the bid bond amount is not stated.
Save Tender