Tender Detail

Tender Details

  • Company Tsedey Bank S.C
  • Address , Phone:
  • Website
  • Deadline21 Aug 2026, 10:00 AM
  • magazineReporter Tenders
  • Bid Document Price
  • opening date2026-08-21 10:30:00
  • Categories General Service Provision

ፀደይ ባንክ አ.ማ ከስር የተዘረዘሩትን ዕቃዎች/ስራዎች/አገልግሎቶች ፈቃድ ያላቸውን ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት/ማሰራት ይፈልጋል፡፡


  የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር ብ/ግ/ጨ/0022/2018

ፀደይ ባንክ አ.ማ ከስር የተዘረዘሩትን ዕቃዎች/ስራዎች/አገልግሎቶች ፈቃድ ያላቸውን ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት/ማሰራት ይፈልጋል፡፡

ሎት-1 Hyper Converged Infrastructure (HCI)
ሎት-2 Technical Support and License Renewal on F5 BIG-IP Solutions
ሎት-3 Commvault Support  Renewal
ሎት-4 የደንብ ልብስ

 

 

 

የወንድ ቆዳ ጫማ 6,647
የሴት ቆዳ ጫማ 1,965
የአደጋ መከላከያ ጫማ (Safety Shoe) 10
የእግር ሹራብ 8,299
ካራቫት 7,012
ቆብ 6,632
ሻሽ 1,308
ሽርጥ 841
ጃንጥላ  610
የእጅ ጓንት ፕላስቲክ 648
ካኪ የስራ ካፖርት 697
የዝናብ ልብስ 3,130

 ስለሆነም ከዚህ በታች የቀረበውን መስፈርት የሚያሟላ ማንኛውም በዘርፉ የተሰማራ ድርጅት/ነጋዴ/ መወዳደር የሚችል መሆኑን እንገልጻለን፡፡

  1. የ2018 ዓ.ም የታደሰ ንግድ ፈቃድ # የተጨማሪ እሴት ታክስ የምስክር ወረቀት # በጨረታ ለመካፈል/ለመሳተፍ የሚሰጥ የምስክር ወረቀት/ክሊራንስ ጊዜው ያላለፈበት፡፡ ቴክኒካል ዶክመንትና የሚያቀርቡበትን ዋጋ በጨረታ ሰነዱ መሰረት ማቅረብ ይኖርባቸዋል ፡፡
  2. ለጨረታ ማስከበሪያ የአጠቃላይ ዋጋውን 2% ወይም የአጠቃላይ ዋጋው 2% ከብር 500,000.00 የሚበልጥ ከሆነ ብር 500,000.00 በሲፒኦ /CPO/ ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ጋራንቲ የ90 ቀን በፀደይ ባንክ አ.ማ ስም ማሰራት ይኖርባቸዋል፡፡ ከየትኛውም የፀደይ ባንክ አ.ማ ቅርንጫፍ የተሰጠ ሲፒኦም ሆነ ባንክ ጋራንቲ ተቀባይነት የለውም ፡፡
  3. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ከሐምሌ 30 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት የስራ ቀኖች ማለትም ከሰኞ እስከ አርብ ከጠዋቱ 2:00 ሰዓት እስከ 6:00 ሰዓት እና ከሰዓት በኋላ ከ7:00 ሰዓት እስከ ምሽቱ 11:00  ሰዓት እንዲሁም ቅዳሜ ከጠዋቱ  2:00 ሰዓት እስከ 6:00 ሰዓት ለእያንዳንዱ ሎት  የማይመለስ አምስት መቶ ብር /500.00/ ፀደይ ባንክ ለገሃር ቅርንጫፍ ወይም በማንኛውም የፀደይ ባንክ ቅርንጫፍ በመክፈል ሰንጋተራ አካባቢ በሚገኘው የባንኩ ዋና መ/ቤት 16ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 09 ከግዥ ክፍል ሰነዱን መዉሰድ ይችላሉ፡፡
  4. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የጨረታ ሰነድ በሰም በታሸገ ፖስታ ጨረታው እስከሚዘጋበት ሎት-1 ፣ ሎት-2 እና ሎት -3 ነሐሴ 14 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00  ድረስ   ሎት -4 ነሐሴ 15 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ድረስ  አዲስ አበባ ሰንጋተራ አካባቢ ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ዝቅ ብሎ በሚገኘው ፀደይ ባንክ ዋና መ/ቤት 16ተኛ ፎቅ ግዥና ዉል አስተዳደር ቢሮ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ ጨረታው በተዘጋበት ዕለት በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከጠዋቱ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በመስሪያ ቤቱ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል፡፡
  5. የጨረታዉ መዝጊያ ሰዓት ካለፈ በኋላ የሚመጣ ማንኛዉም የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት አይኖረዉም፡፡
  6. ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ ፡- አዲስ አበባ ሰንጋተራ አካባቢ ጤና  ሚኒስቴር ዝቅ ብሎ በሚገኘው የፀደይ ባንክ ዋና መ/ቤት ስልክ ቁጥር  0115581658

ፀደይ ባንክ አ.ማ                                                                                                      

Save Tender