Tender Detail

Tender Details


የአጭዶ መውቂያ መለዋወጫ ፣ የወርክሾፕ መገልገያ ዕቃዎች እና ሚግ ዌልዲንግና ቤንዲንግ ማሽኖች ግዥ


የጨረታ ማስታወቂያ

የአጭዶ መውቂያ መለዋወጫ ፣ የወርክሾፕ መገልገያ ዕቃዎች እና ሚግ ዌልዲንግና

ቤንዲንግ ማሽኖች ግዥ ለመፈጸም የወጣ

የጨረታ ቁጥር ኢ.ግ.ስኮ ብግጫ/2A/2018 ዓ.ም

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን (የእርሻ መሳሪያዎች አቅርቦት ዘርፍ) በ2018/19 በጀት ዓመት የሚከተሉትን በሎት 1፣ በሎት 2፣ በሎት 3 እና በሎት 4 የተቀመጡትን ኮምባይነር የወርክሾፕ መገልገያ ዕቃዎች እና ዌልዲንግና ቤንዲንግ ማሽኖች - በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ተ. ቁ የሎት ቁጥር የጨረታ ዓይነት የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ የጨረታ ሰነድ መሸጫ ዋጋ የማይመለስ በብር የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀን እና ሰዓት የመዝጊያ ቀን የመዝጊያ ሰዓት መክፈቻ ሰዓት
1 ሎት 1 የክላስ ኮምባይነር መለዋወጫ 200000 ብር በባንክ ጋራንቲ (unconditional) ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል 300 ነሀሴ 15/2018 ዓ.ም 4:00 4:30
2 ሎት 2 የጆንዲር ኮምባይነር 200000 ብር በባንክ ጋራንቲ (unconditional) ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል 300 ነሀሴ 15/2018 ዓ.ም 4:00 4:30
3 ሎት 3 የወርክሾፕ መገልገያ ዕቃዎች 200000 ብር በባንክ ጋራንቲ (unconditional) ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል 300 ነሀሴ 15/2018 ዓ.ም 4:00 4:30
4 ሎት 4 ዌንዲንግና ቤንዲንግ ማሽኖች 200000 ብር በባንክ ጋራንቲ(unconditional) ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል 300 ነሀሴ 15/2018 ዓ.ም 4:00 4:30

በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች በዘርፉ የ2018 ዓ.ም ንግድ ፈቃድ ፣ ቲን ቫት ተመዝጋቢነት ሰርተፊኬት የምዝገባ ምስክር ወረቀት EGP (የአቅራቢ ተመዝጋቢነት) እንዲሁም ከገቢዎች ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾች ዘወትር በስራ ሰአት ሳሪስ አቦ በሚገኘው ፋፋ የምግብ አ/ማ ጀርባ በሚገኘው የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን (የእርሻ መሳሪያዎች አቅርቦት ዘርፍ) የግዥ ክፍል ቀርበው የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ መውሰድ ይችላሉ። የጨረታ ዋጋ ለ60 (ስልሳ) ቀናት የፀና መሆን ይኖርበታል። ጨረታው ነሐሴ 15 ቀን 2018 ዓ.ም በተቀመጠለት ሰዓት ተዘግቶ በዛው ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በእርሻ መሳሪያዎች አቅርቦት ዘርፍ የስብሰባ አዳራሽ ቴክኒካል የጨረታ ሰነድ የመክፈቻ ስነ-ስርአት ይከናወናል።

ኮርፖሬሽኑ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ ማብራሪያ የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን፤

ስልክ ቁጥር +251-91 351 4061 ወይም +251-91 115 7091 ፋክስ ቁጥር 011 442 1312

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን

✨ messages.ai_summary
The Ethiopian Agricultural Works Corporation (Farm Equipment Supply Sector) invites bids for the purchase of combine harvester spare parts, workshop equipment, and MIG welding and bending machines under Tender No. ኢ.ግ.ስኮ ብግጫ/2A/2018, across four lots: Lot 1 – Class combine spare parts; Lot 2 – John Deere combine; Lot 3 – workshop equipment; and Lot 4 – welding and bending machines. The non-refundable bid document costs 300 ETB, and a bid bond of 200,000 ETB (unconditional bank guarantee) is required. Bids close and open on Nehase 15, 2018 E.C. at 4:00 PM and 4:30 PM respectively. Bidders must hold a 2018 E.C. trade license, TIN VAT registration, EGP supplier registration, and income tax clearance, and their bid must remain valid for 60 days.
Save Tender

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኢንጂነሪንግና ኮንስትራክሽን ቢዝነስ ዘርፍ ፋይናንስ እና ግዥ መምሪያ Core Drilling Machine with spare part...

READ MORE
Abay bank would like to invite all interested and eligible bidders to participate on the bid for the...

READ MORE