Tender Detail

Tender Details


የፈርኒቸር አቅርቦት ግዥ


የጨረታ ማስታወቂያ

የሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ ቁጥር 07/2019

  1. የፈርኒቸር አቅርቦት ግዥ

በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የሚከተሉትን ህጋዊ ሰነዶች ማሟላት ይኖርባቸዋል፦

  • የታደሰ ንግድ ፍቃድ
  • ቫት ተመዝጋቢ
  • ታክስ ከሊራንስ
  • በግዥ ባለስልጣን የምዝገባ ማስረጃ
  • የታከስ ከፋይነት ምዝገባ ሠርተፍኬት
  • በዘርፉ የአቅራቢነት ምዝገባ ሠርተፍኬት ወረቀት

★ ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ለ30 (ሰላሳ) ቀናት

  1. የጨረታ ማስከበሪያ መጠን ለፈርኒቸር አቅርቦት ግዥ 60,000.00 (ስልሳ ሺህ) ብር ሆኖ የጨረታ ማስከበሪያው በሲ.ፒ.አ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንከ ዋስትና መሆን ይኖርበታል፡፡

ሰነድ ለመግዛት የምትፈልጉ ተጫራቾች ሰነዱ በሚገኝበት በኢትዮጵያ የከፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ዋና መስሪያ ቤት በፋይናንስ ክፍል ቢሮ ቁጥር 01 የማይመለስ 300.00 (ሶስት መቶ) ብር በመከፈል የጨረታ ሰነድ ሶፍት ኮፒውን በግዥ ክፍል መውሰድ ትችላላችሁ፡፡

የጨረታ ማስረከቢያ የመጨረሻ በቀን፣ወር እና ሰዓት 18/12/2018ዓ.ም እስከ ቀኑ 9: 00 ሰዓት ይሆናል፡፡

ጨረታው የሚከፈተው፦ በዕለቱ በቀን፣ወር እና ሰዓት 18/12/2018 ዓ.ም ከቀኑ 9፡30 ሰዓት ይሆናል፡፡

ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

ለበለጠ መረጃ እና ማብራሪያ ዋናው መስሪያ ቤት በአካል በመገኘት ወይም በስልክ 0114171703 ወይም 0973480047 መጠየቅ ይቻላል፡፡

አድራሻ:- የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርኘራይዝ (ዋና መስሪያ ቤት ቱሉ ዲምቱ)

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች አንተርኘራይዝ

✨ messages.ai_summary
- Procurement: Supply of furniture (tender no. 07/2019) issued by Ethiopian Toll Roads Enterprise. - Submission deadline: 18/12/2018 E.C. until 9:00 AM; opening: same day at 9:30 AM. - Bid document price: 300 ETB (non-refundable). Bid bond: 60,000 ETB via CPO or unconditional bank guarantee. - Required documents: renewed business license, VAT registration, tax clearance, registration with procurement authority, taxpayer registration certificate, and supplier registration certificate in the field. - Tender validity: 30 days.
Save Tender