Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Toll Roads Enterprise (የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ)
  • Address ዋና መስሪያ ቤት ቱሉ ዲምቱ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 01141 71 703
  • Websitehttps://etre.com.et/
  • Deadline21 Dec 2018, 10:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price300.00 (ሶስት መቶ) ብር
  • opening date15/12/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡30
  • Categories Petroleum Products Fuel, Diesel , Oil And Lubricant

የተሽከርካሪዎች የሞተር ዘይትና የቅባቶች አቅርቦት ግዥ


የሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ ቁጥር 06/2019

  1. የተሽከርካሪዎች የሞተር ዘይትና የቅባቶች አቅርቦት ግዥ

በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የሚከተሉትን ህጋዊ ሰነዶች ማሟላት ይኖርባቸዋል፦

  • የታደሰ ንግድ ፍቃድ
  • ቫት ተመዝጋቢ
  • ታከስ ከሊራንስ
  • በግዥ ባለስልጣን የምዝገባ ማስረጃ
  • የታከስ ከፋይነት ምዝገባ ሠርተፍኬት
  • በዘርፉ የአቅራቢነት ምዝገባ ሠርተፍኬት ወረቀት

➢ ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ለ30 (ሰላሳ) ቀናት

2. የጨረታ ማስከበሪያ መጠን

ለተሸከርካሪዎች የሞተር ዘይትና የቅባቶች አቅርቦት ግዥ 150,000.00 (አንድ መቶ ሃምሳ ሺህ) ብር ሆኖ የጨረታ ማስከበሪያው በሲ.ፒ.አ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና መሆን ይኖርበታል።

➢ ሰነድ ለመግዛት የምትፈልጉ ተጫራቾች ሰነዱ በሚገኝበት በኢትዮጵያ የከፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ዋና መስሪያ ቤት በፋይናንስ ከፍል ቢሮ ቁጥር 01 የማይመለስ 300.00 (ሶስት መቶ) ብር በመከፈል የጨረታ ሰነድ ሶፍት ኮፒውን በግዥ ከፍል መውሰድ ትችላላችሁ።

➢ የጨረታ ማስረከቢያ የመጨረሻ በቀን፣ወር እና ሰዓት 15/12/2018 ዓ.ም እስከ ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ይሆናል።

➢ ጨረታው የሚከፈተው:- በዕለቱ በቀን፣ወር እና ሰዓት 15/12/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ይሆናል።

➢ ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

➢ ለበለጠ መረጃ እና ማብራሪያ ዋናው መስሪያ ቤት በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 0114171703 ወይም 0973480047 መጠየቅ ይቻላል።

አድራሻ፡- (ዋና መስሪያ ቤት ቱሉ ዲምቱ)

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ

✨ messages.ai_summary
- Supply of motor oil and lubricants for vehicles under local open tender No. 06/2019, issued by Ethiopian Toll Roads Enterprise. - Submission deadline: 15/12/2018 E.C. at 4:00 AM; bid opening will take place the same day at 4:30 AM. - Bid documents cost a non-refundable 300 ETB; the bid bond is 150,000 ETB, payable via CPA or an unconditional bank guarantee. - Bidders must hold a renewed business license, VAT registration, tax clearance, procurement authority registration, renewed taxpayer registration, and a supplier registration certificate in the sector.
Save Tender

ያልታጠበ የሀገር ውስጥ ድንጋይ ከሰል (Raw Local Coal) ግዥ

READ MORE
ያልታጠበ የሀገር ውስጥ ድንጋይ ከሰል (Raw Local Coal) መጠን 41,500 ቶን መግዛት

READ MORE