Tender Detail

Tender Details

  • Company በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የሀድያ ዞን ፋይናንስ መምሪያ
  • Address ሀድያ ዞን ሆሳዕና ፡ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0461784281
  • Website
  • Deadline24 Aug 2026, 10:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Priceብር 100/አንድ መቶ ብር/
  • opening dateበ16ኛው ቀን በ4፡30 ላይ
  • Categories Printing And Publishing

የመጀመሪያ ደረጃና የ7ኛ እና የ8ኛ ከፍል የመማሪያ መጽሐፍት ህትመት


ስሶስተኛ ዙር የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

የሀድያ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለዞኑ ትምህርት መምሪያ የመጀመሪያ ደረጃና የ7ኛ እና የ8ኛ ከፍል የመማሪያ መጽሐፍት ህትመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሳተም ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሠረት ተጫራቾች:-

  1. በመስኩ የታደሰ ንግድ ፈቃድ
  2. የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር
  3. የቫት ተመዝጋቢነት ሠርተፍኬት
  4. የዕቃና አገልግሎት አቅራቢነት ሰርተፍኬት ያላቸው ድርጅቶች፡

በሀድያ ዞን ፋ/መምሪያ ቢሮ ቁጥር 17 በአካል በመቅረብ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ብር 100/አንድ መቶ ብር/ በመክፈል እንድትገዙና ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 100,000/አንድ መቶ ሺህ ብር በባንክ በተረጋገጠ (CPO) ማስያዝ የሚጠበቅባቸው ሲሆን የጨረታ መወዳደሪያ መምሪያው ባዘጋጀው ፎርማት ላይ ብቻ በመሙላት ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት የመወዳደሪያ ፖስታዎችን ኦርጅናልና ኮፒ በማሸግ ቢሮ ቁጥር 17 ላይ በሚገኘው የጨረታ ሳጥን ውስጥ እንድታስገቡና ጨረታውም በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ የጨረታ ሳጥን ታሽጎ በ4፡30 ላይ የሚከፈት ሲሆን ቀኑ የእረፍት ወይም የበዓል ቀን ከሆነ በቀጣዩ ቀን በተመሳሳይ ቦታና ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጣ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር 0461784281 /0465552337 ደውሎ መጠየቅ የሚቻል መሆኑን እንገልጻለን፡፡

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የሀድያ ዞን ፋይናንስ መምሪያ

✨ messages.ai_summary
- Third-round open tender for the printing of primary level and 7th and 8th grade textbooks, issued by the Hadiya Zone Finance Department, Central Ethiopia Regional State. - Bid document price: 100 ETB, obtainable in person at office no. 17. Bid bond: 100,000 ETB via bank-confirmed CPO. - Submission deadline is the 16th day at 4:00 in the morning, with opening at 4:30 the same day; bids must be submitted in the department’s specified format. - Bidders must hold a renewed trade license, tax identification number, VAT registration certificate, and goods and services supplier certificate.
Save Tender