Tender Detail

Tender Details

  • Company የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ጎንደር ሪጅን
  • Address ጎንደር፣አማራ፣ ኢትየጲያ, Phone: +251-58211-6536
  • Website
  • Deadline16 Aug 2026, 2:30 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500.00(አምስት መቶ ብር)
  • opening dateነሃሴ 10 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ በ8፡30
  • Categories Cloth And Shoes

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ጎንደር ሪጅን ለሰራተኞች የደንብ ልብስ ማሰፊያ የአገልግሎት ግዥ ለመፈፀም በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
ጨረታ ቁጥር ኢ/ኤ/አ/ጎ/ሪ/ግ/ጨ/001/2019


የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ጎንደር ሪጅን ለሰራተኞች የደንብ ልብስ ማሰፊያ የአገልግሎት ግዥ ለመፈፀም በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ዝርዝሩም እንደሚከተለው ነው፡-

ተ.ቁ

የዕቃው አይነት

መለኪያ

ብዛት

1

ጃኬት እና ሱሪ

በቁጥር

490

2

ኮትና ሱሪ ባለገበር

በቁጥር

108

3

ጉርድ ቀሚስ

በቁጥር

28

4

ኮትና ቀሚስ ባለገበር

በቁጥር

186

5

ቱታ

በቁጥር

38

6

ካፖርት/ጋወን

በቁጥር

58

7

ሱሪ

በቁጥር

4

 

ድርጅቱ ባስቀመጠው ሳምፕል መሰረት የሚሰራ


1. ተጫራቾች የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን የሚገልጽ ማስረጃ የሚያቀርቡና በመስኩ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው እንዲሁም የተጨማሪ እሴት ታከስ የተመዘገቡ መሆን አለባቸው፡፡
2. ተጫራቾች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሠነድ ለመግዛት ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የማይመለስ ገንዘብ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) በኢ/ኤ/አገ/ ጎንደር ሪጅን ጽ/ቤት የኢትዮጵያ ንግድ ባንከ ሂሳብ ቁጥር (1000257403657) በማስገባትና የባንከ ደረሰኙን ከታች በሚገኘው አድራሻ በማቅረብ መግዛት ይችላል፡፡

ጎንደር ሪጅን ማህበረ ቅዱሳን ህንጻ

የኢ/ኤ/አገ/ ጎንደር ሪጅን ሰፕላይ ቼይን፤ንብረትና ጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ ቁጥር 304

3. ተጫራቾች ብር 20,000 (ሃያ ሺህ ብር) የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመረኮዘ የባንከ ጋራንቲ (Bid Bond) ማስያዝ አለባቸው፡፡
4. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን እና በተ/ቁ 1 የተጠቀሱ ማስረጃዎችን በታሸገ ኤንቨሎፕ ኮፒና ኦርጅናል በማለት እስከ ተጠቀሰው የጨረታው መዝጊያ ቀን ነሃሴ 10 ቀን 2018 ዓ.ም 8፡00 ሰዓት ድረስ ከላይ በተ/ቁ 2 ላይ በተገለጸው አድራሻ በመቅረብ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡ ጨረታው የሚከፈትበት በዚሁ ቀን ነሃሴ 10 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ በ8፡30 ሰዓት ይሆናል፡፡
5. ጽ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
6. ተጫራቾች መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር +251-58211-6536 መጠየቅ ይችላሉ፡፡


የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ጎንደር ሪጅን

✨ messages.ai_summary
Open tender for tailoring services to make employee uniforms for Ethiopian Electric Service Gondar Region, including jackets, trousers, coats, shirts, dresses, and gowns. Bidders must have valid licenses, paid taxes, and VAT registration. Work must match the organization's sample.
Save Tender