Tender Detail

Tender Details


የጨረታ ማስታወቂያ የይርጋጨፌ ቡና ገበሬዎች ኃላ/የተ/የኅብረት ሥራ ዩንየን ከዚህ በታች የተዘረዘረውን ዕቃ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡


                    የይርጋጨፌ ቡና ገበሬዎች ኃላ.የተ.የኅብረት ሥራ ዩኒየን

                                                           Yirgacheffe Coffee Farmers Cooperative Union

(YCFCU) LTD

ቁጥር፡-YCFCU/28944/18

ቀን፡-08/12/2018

የጨረታ ማስታወቂያ

የይርጋጨፌ ቡና ገበሬዎች ኃላ/የተ/የኅብረት ሥራ ዩንየን ከዚህ በታች የተዘረዘረውን ዕቃ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

  • ሎት 1 የደንብ ልብሶች
  • ሎት 2 ሴፍቲ ጫማ
  • ሎት 3 የልብስና የገላ ሳሙና

ስለሆነ፡-

  1. የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያለዉ ግለሰብ ወይም ድርጅት እና የዘመኑን የግብር ግዴታ የተወጣ፡፡
  2. ተጫራች ግለሰብ ከሆነ የሚኖርበት ቀበሌ የታደሰ የነዋሪነት መታወቂያ ያለዉ፤ማህበር ከሆነ የምዝገባ ሠርተፍኬት ከአደራጅ አካላት ማቅረብ የሚችል፡፡
  3. ተጫራቹ ዝርዝር የጨረታዉ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጅምሮ ዘውትር በስራ ሰዓት የማይመለስ 200 በመክፈል ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡
  4. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ(P.O) ኦርጅናል እና ኮፒ ሰነድ በድርጅቱ ማህተም በአንድ ፖስታ ላይ በማሸግ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 (አስር) የስራ ቀናት ዉስጥ ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀ ሳጥን ዉስጥ ማስገባት አለባቸዉ፡፡
  5. ማንኛዉም ተጫራች በጨረታ ከቀረበዉ አጭር መግለጫ (specification) ዉጪ በመሰረዝ ወይም በማሻሻል ማቅረብ እና በሌላ ዋጋ ላይ ተንተርሶ መጫረት አይፈቀድም፡፡
  6. ለእያንዳንዱ ሎቶች ናሙና (ሳንፕል) ማቅረብ አለባቸው፡፡
ሎት የዕቃዉ አይነት የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የብር መጠን
1 የደንብ ልብሶች 30,000.00
2 ሴፍቲ ጫማ 20,000.00
3 የልብስና የገላ ሳሙና 5,000.00

 

  1. ተጫራቾች ጨረታዉን ካሸነፉ የዉል ማስከበሪያ 10% ያስዛሉ፡፡
  2. ጨረታዉ ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በቀን 26/12/2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ይከፈታል፡፡
  3. ለጨረታዉ የተያዘዉ ዋስትና ለተሸናፊዎቹ የጨረታዉ ዉጤት ሲገለፅ የሚመለስ ይሆናል፡፡
  4. ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡

 

አድራሻ፡-

ቃሊቲ አደባባይ ወደ ሃና ማርያም በሚወስደዉ

በኦሮሚያ ዉሃ ሥራዎች ጎን

ስልክ፡-011 471 70 19/18/17

 09 27 01 18 60

Physical Address:

Akaki kalit Sub city Around Kality Square Behind CCRDA,

Next to Oromia Water Works Construction Bruea, on the road of Hana Maryam in

Yergacheffe Coffee Farmers Cooperative Union Ltd

E-mail  yirgacheffe@ethionet.et  P.O.BOX: 122641

TEL:+251(0)114-71-70-19/18/17 FAX: +251(0)114-71-70-10

Save Tender