Tender Detail

Tender Details

  • Company ሜልባ ፕሪንቲንግ ፐብሊሺንግና ፓኬጂንግ አ.ማ
  • Address ቦሌ ሚካኤል ኢጃ ዴቬሎፐር ህንጻ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ካርጎ አጠገብ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: +2510118550083
  • Website
  • Deadline01 Sep 2026, 2:00 PM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Priceብር 300.00/ ሶስት መቶ ብር/
  • opening dateSeptember 1, 2026, 02:10 pm
  • Categories Printing And Publishing

Purchase of Art Paper for Printing Service


የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር፣ ሜልባ////001/2019

 

ሜልባ ፕሪንቲንግ፣ፐብሊሺንግና ፓኬጂንግ . በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለህትመት አገልግሎት የሚውል አርት ወረቀት ለመግዛት ይፈልጋል

.

 

የእቃው ዓይነት

 

መለኪያ

 

ብዛት

 

የጨረታ ማስያዣ መጠን

 

የጨረታ መዝጊያ ቀንና ሰዓት

 

የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት

 

1

 

አርት ወረቀት250 ግራም 61*86

 

ሪም

 

20,000

 

የአጠቃላይ ኮንትራት ዋጋ 1% ግን 500,000.00 ብር ያልበለጠ

 

26/12/2018 ከቀኑ 800

 

26/12/2018 ከቀኑ 810

 

 

በዚህ መሰረት፡

1.     በጨረታው ላይ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ማንኛውም ተጫራቾች አግባብነት ያለው 2018 የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ፣ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት፤ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት፤ የግብር ከፋይ ሰርተፊኬት፤ በጨረታው መወዳደር የሚያስችል የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ታክስ ከሊራንስ እንዲሁም የአቅራቢዎች ምዝገባ (suppliers list) ላይ መመዝገባቸውን የሚገልጽ ሰርተፍኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

2.     ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 300.00/ ሶስት መቶ ብር/ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ገቢ በማድረግ ገቢ ያደረጉበትን ዋና ደረሰኝ ይዞ በመቅረብ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከድርጅቱ /ቤት የግዥ ዳይሬክቶሬት 2 ፎቅ መውሰድ ይችላሉ።

3.     ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ (CPO) ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና (unconditional Bank Guarantee) ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል። ከባንክ የሚቀርበው የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 9 ቀናት ፀንቶ የሚቆይ መሆን ይኖርበታል።

4.     ማንኛውም ተጫራች የመጫረቻ ሰነዱን ቴክኒካልና ፋይናንሻል ዋናውንና ቅጅ በተለያየ ፖስታ በማሸግና ሁሉንም በአንድ ላይ በሚይዝ በሰም በታሸገ ፖስታ ከላይ በሰንጠረዡ የጨረታ መዝጊያ ተብሎ እስከ ተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ድረስ በአክሲዮን ማህበሩ ዋና /ቤት 2 ህንጻ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።

 

5.     ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በሚገኙበት ከላይ በሰንጠረዡ የጨረታ መክፈቻ ተብሎ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት በድርጅቱ ዋና /ቤት ይከፈታል።

6.     አክሲዮን ማህበሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡ ሜልባ ፕሪንቲንግ ፐብሊሺንግና ፓኬጂንግ አማ

ቦሌ ሚካኤል ኢጃ ዴቬሎፐር ህንጻ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ካርጎ አጠገብ

ለተጨማሪ ማብራሪያ .. 251 011 855 0083 / +251 91 196 8780

ፊንፊኔ ኢትዮጵያ

 

ሜልባ ፕሪንቲንግ፣ፐብሊሲንግና ፓኬጂንግ .

✨ messages.ai_summary
Melba Printing, Publishing and Packaging S.C. seeks bidders for the purchase of 20,000 reams of 250g art paper (61x86) for printing services. Bidders must hold a valid 2018 trade license, VAT registration, tax clearance, and supplier registration certificate.
Save Tender