Tender Detail

Tender Details

  • Company በጌዴኦ ዞን የዲላ ከተማ ፋይ/ጽ/ቤት
  • Address ዲላ ከተማ ፡ ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline01 Sep 2026, 12:23 PM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Priceብር 400 /አራት መቶ/ ብር (የማይመለስ)
  • opening dateለ15 ተከታታይ ቀናት ቆይቶ በ16ኛው ቀን 4፡00
  • Categories Services

የአላቂ ዕቃ ግዥ ጨረታ


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአላቂ ዕቃ ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አላ/ዕ/ግዥ/001/2019

የዲላ ከተማ አስተዳደር ፋይ/ፕላ/ልማት መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት ለመምሪያዎች እና ለማዘጋጃ ቤት አገልግሎት የሚውል አላቂ ዕቃ ግዥ በቀረበው ዝርዝር መሠረት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ስለዚህ በንግዱ ሥራ ዘርፍ ሕጋዊ ፍቃድ ያላቸው ድርጅቶች መወዳደር ይችላሉ።

1.      1.የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው

2.    የንግድ ምዝገባ ም/ወረቀት ያላቸው

3.    የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ

4.    የአቅራቢነት ምዝገባ ም/ወረቀት ያለው

5.    የግብር ከፋይ ምዝምስክር ወረቀት

6.    ግብር ስለመክፈላቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ

7.    የመልካም ሥራ አፈጻጸም ማቅረብ የሚችል

8.    ተጫራቾች ለጨረታ ዋስትና ለእያንዳንዱ በባንክ የተረጋገጠ የ100,000 /መቶ ሺህ ብር/ CPO ማቅረብ ይኖርባቸዋል

9.    ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ዘወትር በሥራ ቀናት የማይመለስ ብር 400 /አራት መቶ/ ብር በመክፈል በጽ/ቤታችን ቢሮ ቁጥር 6 ቀርበው ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ።

10.   ዘግይቶ የመጣ ፖስታ ተቀባይነት የለውም

11.    ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ቴክኒካል 1 ኦርጅናል 2 ቴክኒካል ኮፒ ለየብቻ በማሸግ ፋይናንሻል 1 ኦርጅናል እና 2 ፋይናንሻል ኮፒ እያንዳንዱን ለየብቻ በማሸግ በመጨረሻ ሁሉንም በአንድ እናት በኤንቨሎፕ በታሸገ ፖስታ የድርጅቱን ህጋዊ ማህተም በማድረግ

12.   አድራሻቸውን በመሙላት በጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

13.   ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ ለ15 ተከታታይ ቀናት ቆይቶ በ16ኛው ቀን የሚከፈት ሲሆን 16ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በቀጣይ የሥራ ቀን ከጠዋቱ 3፡00 ታሽጎ ከጠዋቱ 4፡00 ሕጋዊ ወክሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት መሆኑን እንገልጻለን። 

መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው።

በጌዴኦ ዞን የዲላ ከተማ ፋይ/ፕላ/ልማት መምሪያ

✨ messages.ai_summary
Open tender for procurement of office supplies for Dilla City departments and municipality. Eligible bidders must hold valid trade license, business registration, VAT registration, supplier registration, tax clearance, and performance record. Bids require sealed technical and financial documents.
Save Tender