የአንፆ/ገ/ወ/ገንዘብ/ጽ/ቤት ግዥ/ንብ/አስ/ቡድን አገልግሎት ለሚሰጣቸው ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የአንፆ/ገ/ወ/ገንዘብ/ጽ/ቤት ግዥ/ንብ/አስ/ቡድን አገልግሎት ለሚሰጣቸው ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል
- ሎት 1 የመኪና ጎማ
- ሎት 2 የመኪና መለዋወጫ እቃዎች
- ሎት 3 ማሽነሪ ጥገና
- ሎት 4 ህትመት
- ሎት 5 የጽዳት እቃ
- ሎት 6 የጽህፈት መሳሪያ
- ሎት 7 ኤሌክትሮኒክስ
- ሎት 8 የውጭ እና የሀገር ውስጥ ፈርኒቸር
- ሎት 9 የመኪና ሞተር ዘይት ፣ ቅባትና ጥርሳ ጥርስ ዘይት
- ሎት 10 የእንሰሳት መድሃኒት እና መገልገያ ቁሳቁስ
በየዘርፋ ንግድ ፍቃዳቸው በሚጋብዛቸው መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈለጋል ስለዚህ በጨረታው ለመሣተፍ የምትፈልጉ
- ተጫራቾች ህጋዊና በዘመኑን የታደሰ የንግድ ፈቃድና ከመንግስት የሚጠበቅባቸውን የዘመኑን ግብር የከፈሉና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ፎቶ ኮፒ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ /100/አንድ መቶ ብር በመከፈል ከ13/12/2018 እስከ 23/12/2018 ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት ፋይናንስ ቡድን ቢሮ ቁጥር 1 ድረስ በመምጣት መግዛት ይችላሉ፡፡
- የጨረታ ሰነዱ በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ ላይ እና ዋጋ መሙያው ላይ የድርጅቱን ማህተምና ፊርማ በግልጽ በማስቀመጥ ለዚህ በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይቻላል፡፡
- የጨረታ ሳጥኑ 23/12/2018 ቀን 4፡01 ሰዓት ታሽጐ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዚሁ ቀን 23/12/2018 ቀን 4፡30 ሰዓት ይከፈታል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያውን በኢትዩጵያ ብሔራዊ ባንከ ከተፈቀደላቸው የታወቁ ባንኮች የሚሰጥ እንደ ተጫራቾቹ ምርጫ የጠቅላላ ዋጋውን 2% በጥሬ ገንዘብ /CPO/ ወይንም በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንከ ዋስትና ማስያዝ ይኖርበታል፡፡
- የጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት ገንዘብ ለተሸናፊዎች አሸናፊ ውል ከፈጸመ በኋላ የሚመለስ ሲሆን ለአሸናፊው ድርጅት ውል ፈጽሞ 10 % የውል ማስከበሪያ እንዳስያዘ ይመለስለታል፡፡
- አሸናፊው ተጫራች ማሸነፋ ከተገለጸለት ከ5 የስራ ቀናት በኋላ ባሉት 5 ተከታታይ ቀኖች ውስጥ ውል መግባት ይጠበቅበታል ያስያዘው 1ዐ% የውል ማስከበሪያ ያሸነፈበትን እቃ ሙሉ በሙሉ አንፆ/ገ/ወ ግዥ ንብ/አስ/ቡድን መጋዝን ካስረከበ ከ3ዐ ቀናት በኋላ ይመለስለታል፡፡
- የምትወዳደሩ ተጫራቾች የQR ደረሰኝ ተጠቃሚ መሆን ይኖርባችኋል፡፡
- ሎት 2 ሎት 3 እና ሎት 4 የምትወዳደሩ ድርጅቶች አመታዊ ኮንትራት ውል መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
- የምትወዳደሩ ተጫራቾች የቫት ተመዝጋቢ መሆን ይኖርባችኋል፡፡
- መ/ቤቱ የሚገዛውን እቃ ብዛት 2ዐ % የመጨመርና የመቀነስ መብት አለው፡፡
- መ/ቤቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብት አለው፡፡
- ተጨማሪ መረጃዎችንና የጨረታ ሰነድ በአንፆ/ገ/ወ/ፋ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 01 ማግኘት ይችላሉ፡፡
- ውድድሩ የሚደረገው በእያንዳንዱ ሎት በጥቅል ድምር ዋጋ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 033 444 00 11 /0334440562 ይጠይቁ
ማሳሰቢያ ፡-
የመከፈቻዉ ቀን በአል ላይ ከዋለ በሚቀጠጥለዉ በስራ ቀን ከላይ በተገለፀዉ ሰዓት የሚከፈት ይሆናል፡፡
በአ.ብ.ክ.መ በሰሜን ሸዋ ገንዘብ መምሪያ የአንፃኪያ ገምዛ ወረዳ7 ገንዘብ/ጽ/ቤት
✨ messages.ai_summary
Open tender for procurement of vehicle tires, spare parts, machinery repair, printing, cleaning supplies, office equipment, electronics, furniture, motor oil, and veterinary medicines. Bidders must hold valid trade licenses, tax clearance, VAT registration, and QR receipts. Contracts for lots 2-4 are annual.
