በደ/ም /ኢት/ ሕ/ክልል መንግሥት የኮንታ ዞን ፋ/ መምሪያ የኮንታ ኮይሻ ወረዳ ለሚገነባው 5 የደሃ ደሃ ቤት ግንባታ፣ ለቁታ ሞዴል ገጠርመንደር ሶላር ግዥ ከነተከላ በ2019 በጀት ዓመት በካፒታልና በመደበኛ በጀት ሲሆን ሎት 8 ደረጃ 9 GC/BC በአካባቢ የተደራጁ ማህበራት ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመግዛት እና ለማስገንባት ይፈልጋል፡፡
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
በደ/ም /ኢት/ ሕ/ክልል መንግሥት የኮንታ ዞን ፋ/ መምሪያ የተለያዩ ሴከተር መ/ቤት በሎት1፣ ጽ/መሣሪያ በሎት2፣ ኤሌክትሮኒክስ ሎት3፣ ደንብ ልብስ ሎት4፣ የጽዳት ዕቃዎች ሎት5፣ ፈርኒቸር ሎት6፣ ሞተር ሳይክል ሎት7፣ የመኪና ጥገና የእጅ ዋጋ በሎት 8፣ የኮንታ ኮይሻ ወረዳ ለሚገነባው 5 የደሃ ደሃ ቤት ግንባታ፣ ሎት9፣ ባከ ሰዳ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ሶላር አቅርቦት ከነተከላ እና በሎት 10፣ ለቁታ ሞዴል ገጠርመንደር ሶላር ግዥ ከነተከላ በ2019 በጀት ዓመት በካፒታልና በመደበኛ በጀት ሲሆን ሎት 8 ደረጃ 9 GC/BC በአካባቢ የተደራጁ ማህበራት ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመግዛት እና ለማስገንባት ይፈልጋል፡፡
በዚሁ መሠረት ሰመጫረት የምትፈልጉ፡-
- በበጀት ዓመት የታደሰ ንግድ ፍቃድ 2/ የንግድ ምዝገባ ምስከር ወረቀት 3/ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር 4/ በመንግስት ግዥ ላይ አቅራቢነት ሰርተፍኬት 5/ተጨማሪ እሴት ታክስ 6/የታደስ ግንባታ ፍቃድ ሰርተፊኬት 7/ ከግብር ዕዳ ነፃ ስለመሆን የሚገልጽ ታክስ ከሊራንስ እና 8/መልካም ሥራ አፈፃፀም በየዘርፉ የ2016 ወይም2017 ወይም 2018 ዓ.ም ፎቶ ኮፒ ማቅረብ የሚችል፤ በ2019 በጀት ዓመት ፍቃድ ያወጡትን የመልካም ሥራ አፈፃፀም አይመለከትም፡፡
- ተጫራቾች ለሎት1፣ ሎት2፣ ሎት3፣ ሎት4፣ ሎት5፣ ሎት6፣ ሎት7፣ ሎት9 እና ሎት10 እያንዳንዱ የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ ብር 70.000 /ሰባ ሺህ/ ብር ብቻ ስሆን ለሎት8፣ የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ ብር 150,000(አንድ መቶ ሃምሳ ሺህ) ብርብቻ ከታወቀ ባንከ በCPO ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች ሎት8፣ ሎት9 እና ሎት10 ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ ቅዳሜ እና እሁድን ጨምሮ 15ኛው ቀን ድረስ እና ለሎት1፣ ሎት2፣ ሎት 3፣ሎት4፣ ሎት5፣ሎት6፣ሎት7 21ኛ ቀን ድረስ በኮንታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የጨረታ ዶከመንት በመግዛት እና በዋጋ ማቅረቢያ በመሙላት ቴክኒካል ኦርጅናል፡ እና ኮፒ 1 ፣ፋይናንሻል ኦርጂናል፡ እና ኮፒ2 በድምሩ 5 ፖስታ የድርጅታችሁን ማህተም በማድረግ የጨረታ ፖስታ በማሸግ በኮንታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለዚሁ ዓላማ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- በተራ ቁጥር3 መሠረት ሎት8፣ ሎት 9 ፣ ሎት 10 የጨረታ ሳጥን ጨረታው የሚከፈተው በ16ኛው ቀን እና ሎት1፣ ሎት2፣ ሎት 3 ፡ ሎት4 1 ሎት 5 1 ሎት6፣ ሎት7 የጨረታ ሣጥን የሚከፈተው 22ኛ ቀን የመንግሥት ሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ በዕለት በ8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኮንታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ይከፈታል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ዶከመንት የማይመለስ 500 (አምስት መቶ ብር) በመከፈል ከኮንታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ቢሮ ቁጥር 9 መውሰድ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቶች ጨረታውን አሸንፈው ውል በመግባት ንብረቱን ሎት1፤ሎት2፣ ሎት3፤ሎት4፣ ሎት5፣ ሎት6፣ ሎት7 እስከ ኮንታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ አመያ ከተማ እና፣ሎት9 እና ሎት10 የሚተከልበት ቦታ ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- በዚህ የጨረታ ማስታወቂያ ላይ የተገለፁ መስፈርቶችን የማያሟላ ተጫራች ለቴከኒካል ግምገማ እንዲቀርብ አይደረግም፡፡
መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው፡፡
የበለጠ መረጃ በቢሮ ስልክ ቁጥር- 0472270007 /0917388691/0917161785/0935138008
ስድራሻችን፡- በደ/ም/ኢ/ህ ክልል ኮንታ ዞን ፋ/መምሪያ ከጅማ ከተማ በስተ ደቡብ 102 ኪ/ሜ በአመያ ከተማ ይገኛል፡፡
በደ/ም /ኢት⁄ ሕ/ክልል መንግሥት የኮንታ ዞን ፋ/ መምሪያ
✨ messages.ai_summary
Open tender for construction of 5 houses in Konta Koyisha district, solar supply with installation for Kuta model village, and other goods across 10 lots. Bidders need valid licenses, tax clearance, and work performance certificates.
