በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በ RDF በጀት በወረዳው ውስጥ ለሚገኝ ለግብርና ሴክተር የሚሆን የRDF መድኃኒትና ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ሀገር አቀፍ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ መለያ ቁጥር
GGWW/0001/2019
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በ RDF በጀት በወረዳው ውስጥ ለሚገኝ ለግብርና ሴክተር የሚሆን የRDF መድኃኒትና ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። በመሆኑም ለጨረታ የቀረቡ እቃዎችና የጨረታ ማስከበሪያ CPO
ሎት አንድ: የRDF መድኃኒትና ዕቃዎች: የጨረታ ማስከበሪያ 10000 ብር ስለሆንም ተወዳዳሪዎች :-
- የዘመኑ ንግድ ፍቃድ ያሳደሱ የቫት ና የቲን ነምበር ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚገልጽ ማስረጃ ማቅረብ
- የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት በአላይን (online) ሲስተም የተመዘገበ መሆን አለበት፡፡
- በጨረታው ለመወዳደር የሚፈልጉ ተወዳዳሪዎች የሚገዙት ጨረታ ሰነዱን ጠቅሰው በማመልከቻ ሲጠይቁ ተወካዮች ከሆኑ ከድርጅቱ ህጋዊ ውክልና ይዘው መምጣት አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 10ኛው ተከታታይ ቀናት 8፡00 ሰዓት ድረስ የማይመለስ ብር 100 ብር/አንድ መቶ ብር በመክፈል የጨረታውን ሰነድ ከገ/ጉ/ወ/ወ/ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 3 ድረስ በመቅረብ የጨረታው ሰነድ መግዛት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የጨረታውን ቴክኒካልና ፋይናንሺያል ዶክመንት ሲያቀርቡ: ሀ/ለቴክኒካል ዶክመንት እንድ አርጅናልና ሁለት ፎቶ ኮፒ በማድረግ ቴክኒካል በሚል በመለየት እና ለ/ ለፋይናንሻል ዶክመንት እንድ ኦርጅናል ና ሁለት ፎቶ ኮፒውን ኮፒ በማድረግ ፋይናንሻል በሚል በመለየት በሰም በማሸግ ከላይ የተጠቀሱት የጨረታ ማስከበሪያ /ሲፒአ/ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒአ ከቴክኒካል ኦርጅናል ዶክመንቱ ጋር በማድረግ በሰም ሁሉንም በእንድ እናት ፖስታ በማድረግ ፋይናንሻል ዶክመንት በሚል በመለየት ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ እየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 አስረኛው/ ተከታታይ ቀናት ከገ/ጉ/ወ/ወ ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 3 ድረስ በመምጣት ለጨረታ አገልግሎት በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- የጨረታው ማስከበሪያ ሲፒኦ በገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ስም መሰራት አለበት።
- የጨረታው ሰነድ በ10ኛው ተከታታይ ቀናት ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ይታሸጋል። ከቀኑ 8፡30 ደግሞ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
- መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
ማሳሰቢያ -
- በግዢ ኤጀንሲ በመድሀኒት አቅርቦት ምክንያት ማስጠንቀቂያ የተሰጣቸው ድርጅቶችም መወዳደር አይችሉም
- ተጫራቾች ተጫርተው ያሸነፉዋቸው የመድሀኒት የጥራት ችግር ያለባቸው መሆናቸው በቴክኒክ ጥራት ኮሚቴ ከተረጋገጠ ተመላሽ መሆኑን።
- ተጫራቶች ተጫርተው ያሸነፉዋቸው ማንኛውም መድሀኒት የወረዳው ማዕከል ማለትም ገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት መሀል እምባ ማቅረብ ያለባቸው ሲሆን የወረዳው ማእከል ርቀት ከአዲስ አበባ 116 ኪ.ሜ. ነዉ
- ጨረታው የሚከፈትበት ቀን በአል ወይም ቅዳሜ ና እሁድ ከሆነ ወደሚቀጥለው የስራ ቀን ይዘዋወራል፡፡
ለበለጠ መረጃ:- 0113360631/0113360146
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
✨ messages.ai_summary
Open tender for procurement of RDF medicines and supplies for the agricultural sector in Gedebano Gutazer Wolene district, Gurage Zone, Central Ethiopia. Bidders need valid trade license, VAT/TIN registration, and online supplier registration.
