ሮሆቦት የገበያ ማዕከልና የመኖሪያ ቤት አ.ማ የ2018 ዓ.ም ብዛቱ 1 የባክስ ፋይል የሂሳብ እንቅስቃሴ በተፈቀደለት የውጪ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል፡፡
የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ
ማህበራችን ሮሆቦት የገበያ ማዕከልና የመኖሪያ ቤት አ.ማ የ2018 ዓ.ም ብዛቱ 1 የባክስ ፋይል የሂሳብ እንቅስቃሴ በተፈቀደለት የውጪ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ማንኛውም ከዚህ በታች የተገለጸውን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
- በሙያው የዘመኑን የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ እና የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍሌት ማቅረብ የሚችሉ
- የግብር ከፍይ መለያ ቁጥር ያለው
- ተጨማሪ የእሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ
ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣ ጊዜ ጀምሮ ባሉት በ5 የስራ ቀናት ውስጥ የኦዲት አገልግሎት ስራውን የምታከናውኑበትን ዋጋና ስራውን አጠናቆ የኦዲት ሪፖርት ለማቅረብ የሚያስፈልገውን ጊዜ በጽሁፍ ገልጻችሁ የጨረታ ሰነዳችሁን በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ በማህበሩ ጽ/ቤት ማቅረብ ይኖርባችኋል ፡፡
ማህበሩ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ፡፡
የማህበሩ አድራሻ፡- ካሳንቺስ ኡራኤል ሙሉጌታ ኮሜርሻል ህንጻ 6ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 620 ስልክ 0982858200
