ጊዜ ገንዘብ ቁጠባ እና ብድር ኃላ/የተ/የህ/ስ/ማህበር በ2018 ዓ/ም የሰራውን ሒሳብ በውጪ ኦዲተር አወዳድሮ ማስመርመር ይፈልጋል ።
የጨረታ ማስታወቂያ
ጊዜ ገንዘብ ቁጠባ እና ብድር ኃላ/የተ/የህ/ስ/ማህበር በ2018 ዓ/ም የሰራውን ሒሳብ በውጪ ኦዲተር አወዳድሮ ማስመርመር ይፈልጋል ። በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘረውን መስፈርት የምታሟሉ መጫረት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን ።
- አስፈላጊ ዶክመንቶች በሙሉ ማቅረብ የሚችል
- ዘመኑን የስራ ግብር የከፈሉ
- ህብረት ስራ ማህበር ኦዲት በማድረግ ልምድ ያለው
- ስራውን ሰርቶ ለማጠናቀቅ የሚወስድበት ጊዜ እና ገንዘብ በመጥቀስ መጫረት ትችላላችሁ
የሚመረመሩ ዶክመንቶች
- ገቢ ደረሰኝ 32 ቦክስ ፋይል
- JV 3 ቦክስ ፋይል
- PV 7 ቦክስ ፋይል
- PCPV 1 ቦክስ ፋይል
- ሌሎች አስፈላጊ ዶከመንቶች በአጠቃላይ
ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ7 ተከታታይ የስራ ቀናት ቢሮ ድረስ በመቅረብ ማስገባት ትችላላችሁ ።
አድራሻ ፦ ሴኤምሲ የተባበሩት እጅጋየሁ ዲባባ ህንፃ 2ተኛ ፎቅ
ስልክ ቁጥር 09-98-19-00-70 097970-00-70
ጊዜ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃሳ/የተ/ የህ/ስ/ማህበር
✨ messages.ai_summary
Gize Savings and Credit Cooperative seeks an external auditor to review its 2018 Ethiopian fiscal year accounts. Bidders must provide all required documents, have paid current taxes, and possess cooperative audit experience. Proposals must state completion time and cost.
