Tender Detail

Tender Details

ከሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች አንዱ የሆነው በኢትዮጵያ የአርመን ሕዝብ ማኅበር ከመንግሥት ዕውቅና ያለው ሲሆን በኢፌዴሪ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን ስታንዳርድ መሠረት እ.ኤ.አ የ2026 የአንድ ዓመት የኦዲት ሥራ ለ3 ተከታታይ ዓመታት የሚቆይ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ የኦዲት ተቋማትን ማወዳደር ይፈልጋል።

የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ

የመወዳደሪያ መስፈርቶች

1.      በዘርፉ የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያለው፡፡

2.    በዘርፉ የታደሰ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያለው።

3.    የግብር ከፋይ መለያ (Tin Number) ተመዝጋቢ የሆነ

4.    ተጫራቾች የሰነዳቸውን እና የዋጋውን ዝርዝር ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ 7 የሥራ ቀናት በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ በግንባር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

5.    ተጫራቾች ለመወዳደር የሚያስፈልጋቸውን መረጃ በስልክ ደውለው ማግኘት ይችላሉ።

6.    ድርጅቱ በከፊልም ሆነ መሉ በሙሉ ጨረታውን የመሰረዝ መብት ይኖረዋል።

7.    ተጫራቾች የጨረታውን መወዳደሪያ ዋጋ በቁጥርና በፊደል ያለምንም ስርዝ ድልዝ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

አድራሻ፡- አዲስ አበባ በላይ ዘለቀ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት አጠገብ

ስልክ ቁጥር፡- 09 22 67 32 35 / 0911 16 22 23

በኢትዮጵያ የአርመን ሕዝብ ማኅበር

✨ messages.ai_summary
The Armenian People's Association in Ethiopia, a government-recognized civil society organization, seeks to compare audit institutions for a one-year audit of 2026, renewable for three consecutive years. Bidders must meet criteria including a renewed business license, registration certificate, and TIN number.
Save Tender