አገር በቀል በጎ አድራጎት ድርጅት የሆነው መርሲ ኬር ኢትዮጵያ የ2018 በጀት ዓመት ሒሳብን ማስመርመር ይፈልጋል።
የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ
አገር በቀል በጎ አድራጎት ድርጅት የሆነው መርሲ ኬር ኢትዮጵያ የ2018 በጅት ዓመት ሒሳብን ማስመርመር ይፈልጋል።
ስለሆነም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ሁሉ፤
1. ድርጅታችሁን እንቅስቃሴ የሚገልፅ መረጃ (profile)
2. የ2018 ዓ.ም የታደሰ የሥራ ፍቃድ
3. ከሚመለከተው የመንግስት አካላት የተሰጠ የሙያ ፍቃድ
4. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN NO) እና የቫት ተመዝጋቢ መሆንዎን የሚገልፅ ማስረጃ በማያያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ በሚቀጥሉት 5/አምስት የሥራ ቀናት ውስጥ ጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 04 ቀጨኔ ደብረሰላም 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ፊት ለፊት በሚገኛው ቢሮአችን በስም በታሸገ ፖስታ ጨረታችሁን እንድታቀርቡ በአክብሮት ይጋብዛል።
መርሲ ኬር ኢትዮጵያ
✨ messages.ai_summary
Mercy Care Ethiopia seeks an auditor to audit its 2018 budget year accounts. Bidders must submit company profile, renewed work license, professional license, TIN and VAT registration proof in a sealed envelope within 5 working days.
