ፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ኦሪጅናል የመኪና መለዋወጫ እቃዎች እና ሌሎች አገልግሎት መስፈርቱን የሚያሟሉ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 002/2019 ዓ.ም
ፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ኦሪጅናል የመኪና መለዋወጫ እቃዎች እና ሌሎች አገልግሎት መስፈርቱን የሚያሟሉ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
- ሎት 1 የሀገር ውስጥ አቋራጭ ኦርጅናል አውቶቢስ መለዋወጫ
- ሎት 2 የከተማ አውቶቢስ ኦርጅናል መለዋወጫ
- ሎት 3 ለውጭ ጥገና የተለያዩ ተሽከርካሪዎች ኦርጅናል መለዋወጫ
- ሎት 4 ሶልዩ የሀገር አቋራጭ አውቶቢሶች ጎማ 315/80/R/22.5 20PR እና የከተማ አውቶቢሶች ጎማ 295/80/R/22.5 18PR መግዛት ይፈልጋል።
- ሎት 5 የሰራተኛ ከበብ ኪራይ አገልግሎት
- ሎት 6 ዴስክቶፕ ኮምፒውተር እና ፕሪንተር
- ተጫራቾች ዝርዝር የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በየቀኑ የስራ ቀናት ከሎት 1 እስከ ሎት 6 ለእያንዳንዱ ሎት 1000 በመክፈል ከግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 28 በአካል በመምጣት መግዛት ይችላሉ፡፡
- ከሎት 1 እስከ ሎት 6 ተጫራቾች በዘርፉ የንግድ ምዝገባና የታደሰ የንግድ ፈቃድ፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉ የብቃት ማረጋገጫ እና የአቅራቢዎች የምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸው፣ የተ.እታ ተመዝጋቢ የሆኑ እና የንግድ መለያ ቁጥር (Tin) ያላቸው ከጨረታ ሰነድ ጋር በማያያዝ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ከሎት 1 እስከ ሎት 6 ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ሎት የሚያቀርቡትን የጨረታ ሰነድ ቴክኒካልና ፋይናንሻል ሰነድ ዋና እና ኮፒ በሁለት ፖስታ በማዘጋጀትና በኤንቨሎፕ በማሸግ የድርጅቱ ማህተም ተደርጎበት ኃላፊነት በተሰጠው አካል ተፈርሞበት በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ሎት የጨረታ ማስከበሪያ 2% ሲፒአ /Bid Bond/ ወይም በባንክ የተመሰከረለት በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች ሎት 4 ለእያንዳንዱ ሳምፕል ማቅረብ አለበት፡፡
- ጨረታው የሚከፈተው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ቆይቶ በ15ኛው ቀን ከሰዓት በኋላ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በ8፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 28 ይከፈታል፡፡ የጨረታ መክፈቻው ቀን የዕረፍት ቀናት ቅዳሜ እና እሁድ ወይም በዓል ቀን ላይ ከዋለ ጨረታው በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ቦታ እና ሰዓት ይከፈታል።
- አገልግሎታችን የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ይሁን ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ፦ የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት ከሜክሲኮ ወደ ልደታ ቤተክርስቲያን በሚወስደው መንገድ ላይ ፖሊስ ሆስፒታል ፊት ሰፊ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ፡- ስልክ ቁጥር - 011-5-50-45-64
ፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት
✨ messages.ai_summary
Public Service Transport seeks bidders for six lots: original bus spare parts (intercity, city, and for foreign repair), tires, employee shuttle rental, and desktop computers/printers. Bidders must have valid trade licenses, tax clearance, VAT registration, and TIN. Samples required for Lot 4.
