Tender Detail

Tender Details

  • Company Mesalemia Area Traders S.C
  • Address , Phone:
  • Website
  • Deadline10 Sep 2026, 12:00 AM
  • magazineReporter Tenders
  • Bid Document Price
  • opening date2026-08-30 00:00:00
  • Categories Accounting & Auditing

ድርጅታችን መሳለሚያ አካባቢ ነጋዴዎች አንድነት አክሲዮን ማህበር የንግድ ማዕከል ህንፃ ገንብቶ የንግድ ቤቶችን እና ፓርኪንግ በማከራየት የንግድ ስራውን የሚሰራ ድርጅት ነው፡፡


የኦዲት/የሂሳብ/ ምርመራ ጨረታ

ድርጅታችን መሳለሚያ አካባቢ ነጋዴዎች አንድነት አክሲዮን ማህበር የንግድ ማዕከል ህንፃ ገንብቶ የንግድ ቤቶችን እና ፓርኪንግ በማከራየት የንግድ ስራውን የሚሰራ ድርጅት ነው፡፡

የሂሳብ ምርመራ ዓይነት፡-

  1. የ2018 ዓ.ም የገቢ እና የወጪ ሂሳቦችን በዝርዝር እና በተሟላ የኦዲት ምርመራ እንዲከናወንለት ነው፡፡ ይኸውም ፋይናንሻል ሪፖርት ኦዲት እንዳልሆነ እያሳወቅን ምርመራ የሚካሄድባቸው፡-
  • የሰነድ እና ዶክመንት ማሟላትና ማረጋገጥ፤
  • በገቢ እና ወጪ ሂሳብ ክንዋኔው ያሉት የሂሳብ ጉድለት፣ ጥፋት፣ ስህተቶች፣ ግድፈቶች እና የሕግና መመሪያ መሰራቱን ማረጋገጥ፤
  • የገቢ እና የወጪ ማከናወኛ ሰነድ መሟላትን ማረጋገጥ፤
  • በኦዲቱ ወቅት ከኦዲቱ ጋር በተያያዘ ማንኛውም ፋፈል እና ዶክመንቶች ለሂሳብ ምርመራው ካስፈለገ አስቀርቦ እንዲመረመር ማድረግ፤
  • ኦዲቱ ነፃ እና ገለልተኛ ሊሆን ይገባል፤
  • የስራ አመራሩ ለኦዲት ስራው ነፃ እና ገለልተኛ ሆኖ ተገቢውን ድጋፍ እና እገዛ ያደርጋል፤
  • የመጀመሪያ ድራፍት ሪፖርት ለማኔጅመንት ቀርቦ በኦዲት ባለሙያው አስተያየት ይሰጣል፤
  1. የካፒታል ሂሳብ ኦዲት የአ/ማህበሩ አባላት መዋጮ እና ከዚህ ጋር የተያያዙትን ፋይል እና ሰነድ መመርመር የካፒታሎቹን ትክክለኛ መጠን ማረጋገጫ መስጠት

የጨረታ መወዳደሪያ መስፈርት፡-

  1. የታደሰ ንግድ ፈቃድ
  2. የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት
  3. የሙያ ብቃት ማረጋገጫ
  4. የስራ ልምድ እና የባለሙያ ፕሮፋል
  5. ቴክኒካል እና ፋይናንሻል ፕሮፖዛል
  6. የኦዲት መጠናቀቂያ ጊዜ ለተራ.ቁ 1 ኦዲት እስከ 20 ቀናት ለተራ ቁጥር 2 ኦዲት የሚጠይቀው ጊዜ ታይቶ በሚቀርበው በጋራ የሚወሰን
  7. በኦዲት የሚቀርበው መወዳደሪያ ዋጋ ለካፒታል ኦዲት እና ለተራ.ቁ 1 የ2018 ኦዲት ለየብቻ ተገልፆ ተጠቅሶ የሚቀርብ ነው፤
  8. አ/ማህበሩ የተሻለ አማራጭ ከወሰደ በጨረታው አይገደድም፤

የማቅረቢያ ጊዜ፡-

  • ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ማቅረብ ይቻላል፡፡

ለጽ/ቤታችን የጨረታ ሰነድ በግንባር ለምታቀርቡ

አድራሻ፡- ከአውቶቢስ ተራ አለፍ ብሎ መሳለሚያ ከእሳት አደጋ መቆጣጠሪያ ጽ/ቤት ዝቅ ብሎ አማኑኤል ፀጋ ህንፃ በስተጀርባ ባለው የማህበሩ ህንፃ (ሆናልያት ሞል) 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 402

ማሳሰቢያ

  • ማንኛውም መረጃ በስልክ ቁጥር 0911-47-00-14/0999-14-88-48 መጠየቅ እና መረዳትይችላሉ፡፡
  • በቴሌግራም ለመላክ በ0999-14-88-48
Save Tender